Get Mystery Box with random crypto!

ለ3 ደቂቃ ብቻ የቆየው የኩዌቱ ጋብቻ ጋብቻው ፀድቆ ድሬሀለው ተቀብያለው ተባብለው ከሸሪዓ ፍር | ISLAM IS UNIVERSITY

ለ3 ደቂቃ ብቻ የቆየው የኩዌቱ ጋብቻ

ጋብቻው ፀድቆ ድሬሀለው ተቀብያለው ተባብለው ከሸሪዓ ፍርድ ቤት ሲወጡ ሙሽሪት ልብሷ ጠልፏት ተንደፋድፋ እንደምንም ቆመች
"ዓይን የለሽም እንዴ" አለ ባልየው። በዚህ ንግግሩ የተናደደችው ሙሽሪት እንዲፈታት ጠየቀች ቃዲውም ጥያቄውን ተቀብለው ፍቺውን አፅድቀው ወደ የቤታቸው ሸኛቸው።

የጋብቻውን ወይስ የፍቺውን ድግስ እንደበላን አላወቅነውም ይላል ተራኪያችን።

ምንጭ
أخبار الكويت