Get Mystery Box with random crypto!

ሕፃኑ የሕፃን ልጅ አባት ኾኗል! . ዓሊ አል ካይሲ የተባለው የሳዑዲ ዜግነት ያለው ታዳጊ በ14 | ISLAM IS UNIVERSITY

ሕፃኑ የሕፃን ልጅ አባት ኾኗል!
.
ዓሊ አል ካይሲ የተባለው የሳዑዲ ዜግነት ያለው ታዳጊ በ14 ዓመቱ ትዳር መሥርቶ አንድ ዓመት ከመንፈቅ ትዳሩን ካጣጣመ በኋላ ባሳለፍነው ሳምንት የ15 ዓመት ዕድሜ ካላት ሚስቱ ወንድ ልጅ ከነ ቃጭሉ አግኝቷል። ዓሊ አል ካይሲ ከሳዑዲ ቱዴይ ጋዜጣ ጋር በነበረው አጭር ቆይታ ሚስቱ የወለደችበት ሆስፒታል ውስጥ የሚሠሩ ሐኪሞች የልጅቷ አባት ሳይመጡ አገልግሎት አልሠጥም ብለው እንደነበር ተናግሯል። በጭንቀት ውስጥ የነበረው ትንሹ ባል "እኔ ባለቤቷ ነኝ! ኃላፊነቱን እወስዳለሁ!" ቢልም ሐኪሞቹ እሱ ራሱን ወላጆቹን እንዲያመጣ(እንዲጠራ) አድርገውታል።
.
ይኽም አልፎ አሁን ዓሊ ባለትዳር፣የወንድ ልጅ አባት እና ቤተሰብ አስተዳዳሪ ነው። በነገራችን ላይ ዓሊ የአስረኛ ክፍል ተማሪ ነው።
.
(ወንድሜ አንተስ? እህቴ አንቺስ? እኔስ? እኛስ ምን እየሠራን ነው?