Get Mystery Box with random crypto!

መስጂደል አቅሳ በጽዮናዊያኑ መከበቡን ስትሰማ የጋብቻ ቀኗን፣ የተመኘችውን የጫጉላ ሽርሽሯን አራዘመ | ISLAM IS UNIVERSITY

መስጂደል አቅሳ በጽዮናዊያኑ መከበቡን ስትሰማ የጋብቻ ቀኗን፣ የተመኘችውን የጫጉላ ሽርሽሯን አራዘመችው።

እጮኛዋ ሌት ተቀን በመስጂደል አቅሳ ደጃፍ ዘብ በመቆሙ የጋብቻ ቀኑ ዳግም ለሁለተኛ ጊዜ ተራዘመ።

ትላንት ላይመለስ ሸሂድ በመሆኑ ጋብቻው እስከ ወዲያኛው ተሰረዘ።

አዎ! ሺህ ጊዜ የንግግር ጠቢብ ቢኮንም የፍልስጤማዊያንን ጀግንነት ለመናገር ግን ቃላቶች አፋችን ላይ መንተባተባቸው አይቀርም።