Get Mystery Box with random crypto!

ኢሳር ቲዩብ-Esar Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ isare_tube — ኢሳር ቲዩብ-Esar Tube
የቴሌግራም ቻናል አርማ isare_tube — ኢሳር ቲዩብ-Esar Tube
የሰርጥ አድራሻ: @isare_tube
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.90K
የሰርጥ መግለጫ

ኢሳር_ትዩብ ሌሎችን ማስቀደም
Youtube:
https://youtube.com/channel/UCQiZ8qLg69v9SIo4MmBXDQg
tik tok
https://vm.tiktok.com/ZM8psWmN1/
Telegram:
https://t.me/joinchat/VnalpaVymTm5cQ60

4 any comment
👉 @bi_zni_llh
👉 @Abdu_179

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-06-19 22:57:52 https://vm.tiktok.com/ZMNYcUMBC/?k=1
፨ መንገድ የምታቋርጥ ጉንዳን አትርገጥ፣
፨ ጥሬ የምትለቅም ወፍ አታስደንግጥ፣

፨ ዉሃ የሚጠጣ ዉሻ አታባርር፣
፨ ርቦት የሚግጥ እንሠሣ አታስደንብር፣

፨ ተመቻችታ የተኛች ድመት አትቀስቅስ፣
፨ የሸረሪት መኖርያን አታፍርስ፡፡
ይላል ኢስላም፡፡
ሱብሓነከ ረቢ!
እየኖርነው ነው ግን?
1.6K viewsmy šëļf , 19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 22:20:41 የየመኑ ተወካይ

SHEMSU ABDELA
✯┄┅┅✿❀ ❀✿┅┅┄✯
@isare_tube
✯┄┅┅✿❀ ❀✿┅┅┄✯
ውብ ምሽት ውዶች
1.9K viewsmy šëļf , 19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 22:53:17
አንዲት ኢንዶኔዢያዊት ለሐጅ ስነ ስርዓት ወደ ሳዑዲ አረቢያ መዲና ተጉዞ
መዲና አየር ማረፊያ ስትደርስ ስሜቷን መቆጣጠር አቅቷት በደስታ ሲቃ
እያነባች ለጌታዋ መሬት ላይ ተደፍታ የምስጋና ሱጁድ ስታደርግ የተነሳው
ምስል ዛሬ በማህበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ውሏል::
የአላህን ቤት ለመጎብኘት እድሉ እና ጥሪው ደርሶን ቦታው ላይ መገኘት
እንዴትስ የደስታ እንባ አያስነባ? የነቢን ሀገር መርገጥስ ምንኛ መታደል ነው?
አላህ ይወፍቀን
1.7K viewsmy šëļf , 19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 20:11:21 በልብህ ውስጥ ተቅዋ ከተረገገጠች
የደስታን ጣእም እና ሁሉም ጉዳይ ገራገር
ሲሆንልህ ታያለህ ።

 ✯┄┅┅✿❀ ❀✿┅┅┄✯
@isare_tube
✯┄┅┅✿❀ ❀✿┅┅┄✯
ውብ ምሽት ውዶች
1.8K viewsmy šëļf , 17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 20:10:57 ወደ አላህ በተቃረብክ ቁጥር
ተስፋ መቁረጥ ካንተ ይርቃል ።

 
1.7K viewsmy šëļf , 17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 07:06:41
የጠዋት ስንቅ ለቀልብዎ [Part: ①⑤①]



#ቁርኣን
1.9K viewsmy šëļf , 04:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ