Get Mystery Box with random crypto!

ኢሳር ቲዩብ-Esar Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ isare_tube — ኢሳር ቲዩብ-Esar Tube
የቴሌግራም ቻናል አርማ isare_tube — ኢሳር ቲዩብ-Esar Tube
የሰርጥ አድራሻ: @isare_tube
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.90K
የሰርጥ መግለጫ

ኢሳር_ትዩብ ሌሎችን ማስቀደም
Youtube:
https://youtube.com/channel/UCQiZ8qLg69v9SIo4MmBXDQg
tik tok
https://vm.tiktok.com/ZM8psWmN1/
Telegram:
https://t.me/joinchat/VnalpaVymTm5cQ60

4 any comment
👉 @bi_zni_llh
👉 @Abdu_179

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-08 21:22:29
እንኳን ለ1443ኛው የኢደል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለመላው የ ኢማን tube ቤተሰቦች በዓሉ የሰላም፣የጤና፣የበረካና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!!


ኢድ ሙባረክ!
402 viewsmy šëļf , 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 16:18:32 ምርጥ የዐረፋ ቀን ዱዓ
——————
በዛሬው የአረፋ ቀን በብዛት መባል ያለበት ዱዓ /ዚክር
ﻻَ ﺇِﻟَـﻪَ ﺇِﻻَّ ﺍﻟﻠﻪُ ﻭَﺣْﺪَﻩُ ﻻَ ﺷَﺮِﻳْﻚَ ﻟَﻪُ، ﻟَﻪُ ﺍﻟْﻤُﻠْﻚُ ﻭَﻟَﻪُ ﺍﻟْﺤَﻤْﺪُ، ﻭَﻫُﻮَ ﻋَﻠَﻰ ﻛُﻞِّ ﺷَﻲْﺀٍ ﻗَﺪِﻳْﺮٌ
‹ላኢላሀ ኢልለሏሁ ወህደሁ ላ ሸሪከለሁ፣ ለሁል ሙልኩ፣ ወለሁል ሐምዱ
ወሁወ ዐላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲር ።
› «ከአላህ ውጭ በእዉነት የሚገዙት አምላክ የለም፡፡ እርሱ አንድ ነው ፡፡
ለርሱ አጋር የለውም ፡፡ ንግሥና የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ተገቢነቱ ለረርሱ
ብቻ ነው ፡፡ እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው››!!!
408 viewsmy šëļf , 13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 22:10:26 ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንደተናገሩት:- የአረፋን ቀን የፆመን ሰው አላህ የሁለት ዓመት ወንጀሉን ይምርለታል:: ያለፈዉን አንድ ዓመት ወንጀል እና ወደፊት የሚመጣዉን የአንድ ዓመት ወንጀል::

ነገ ማለትም ዕለተ ጁምአ 9ነኛው የዙል ሂጃህ ቀን ነው አረፋ በመባልም ይጠራል::

ኢንሻ አላህ ነገ ሁላችንም እንፁም ያጀማዐ ለቀጣዩ ዓመት እንድርስ አንድረስ ምናውቀው ነገር የለም::
492 viewsⅈՏℳᗅⅈℒ, 19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 08:23:18 #አቡበክር #ሲዲቅ (ረ.ዐ) አንድ ባሪያቸው
አንድ ቀን ምግብ ይዞ መጣ
# ሼር

አቡበክርም አንድ ጉራሽ ተመገቡለት ባሪያውም በመሐይምነት ዘመን
ለፈጸመው የጥንቆላ ተግባር ከተሰጠው ክፍያ ያገኘው ምግብ እንደሆነ
ነገራቸው

አቡበክርም ልታጠፋኝ ተቃርበህ ነበር አሉና ጣታቸውን ወደ
ጉሮሯቸው በመላክ እንዲያስመልሳቸው ሞከሩ አልወጣ ብሎ
አስቸገራቸው #በውሃ #እንጅ አይወጣም ሲሏቸው በሳህን ውሃ
እንዲቀርብላቸው አደረጉና እርሱን እየጠጡ የበሉትን ሁሉ አስመለሱ
አላህ ይዘንልዎት

#ለአንዲት #ጉርሻ ይህን ያህል ራስዎን ያንገላታሉን ተባሉ
ነፍሴ ከአካሌ ካልተነጠለች ይህች ጉርሻ የማትወጣ ቢሆንም እንኳ
ነፍሴን ከማውጣት ወደኋላ አልልም

የአላህ መልእክተኛ
(ሰ.ዐ.ወ)በሐራም ምግብ የበቀለ ስጋ እሳት ለርሱ ይበልጥ የተገባ ነው
ሲሉ በመስማቴ በዚህ ጉርሻ አማካይነት ከአካሌ አንዳች ነገር
እንዳይበቅል ስለፈራሁ ነው አሉ

እኚህ ነበሩ የነብዩ ሰ.ዕ.ወ ባልደረቦች
አላህ መልካም ሰራቸውን ይውደድላቸው
ሼር አድርጉ...!
540 viewsmy šëļf , 05:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 20:58:46
1.5K viewsmy šëļf , 17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 20:56:48 Watch " 10ሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች ከረመዳን ቀናቶች በላጭ ናቸው _ ዳኢ ማህሙድ ሀሰናት" on YouTube


2.4K viewsmy šëļf , 17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 22:27:27
ታዋቂው የእግር ኳስ ተጫዋች ሳዲዮ ማኔ ገንዘቡን ውድ ለሆኑ ነገሮች መግዢያ የሚያባክን አይደለም። በረፍት ጊዜው የመስጂዱን ሽንት ቤት ያጸዳል።

ተጫዋቹ የተወለደባትን የገጠር መንደር ወደ ከተማ ቀይሯታል። 530, 000 ዩሮ በማውጣት ያስገነባውን ሆስፒታል አስመርቋል። ከአንድ ሚሊዮን ዶላር በላይ በማውጣት ት/ቤቶችን አስገንብቷል።


ወጣቱ በሚያገኙት ገንዘብ ውድና አላስፈላጊ ነገሮችን በመግዛት የሚዝናኑ ተጫዋቾች በሞሉበት የእግር ኳሱ ዓለም እንደ ሮል ሞደል የሚወሰድ ነው። አላህ ይጨምርለት!
ሙራድ ታደሰ
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ
https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
1.6K viewsmy šëļf , 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 05:25:28 "ዛሬ ቀኑ ጁመዓ ነው
በኢባዳ፣ በዚክር ፣ በሰለዋት
እንበርታ በጊዜ ወደ መስጂድ
ለመሄድ እንሞክር ከሰአት በኋላ
ሱረቱል ካህፍን መቅራት አንርሳ"


ኢባዳችን የተባረከ ይሁን
ያስብነዉ የሚሳካበት
ዱዓችን ተቀባይነት የሚያገኝበት
ያማረ⇨የሰመረ
ማራኪ⇨አርኪ
የሰከነ⇨የሰፈነ
ፏፏ ⇨ያለ
ደስ⇨የሚል
መልካም ጁመዓ ይሁንላቹ ውዶቼ
አሚን
1.6K viewsmy šëļf , 02:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 06:29:33
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ [Part: ②②①]


#ቁርኣን
1.6K viewsmy šëļf , 03:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ