Get Mystery Box with random crypto!

ኢሳር ቲዩብ-Esar Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ isare_tube — ኢሳር ቲዩብ-Esar Tube
የቴሌግራም ቻናል አርማ isare_tube — ኢሳር ቲዩብ-Esar Tube
የሰርጥ አድራሻ: @isare_tube
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.90K
የሰርጥ መግለጫ

ኢሳር_ትዩብ ሌሎችን ማስቀደም
Youtube:
https://youtube.com/channel/UCQiZ8qLg69v9SIo4MmBXDQg
tik tok
https://vm.tiktok.com/ZM8psWmN1/
Telegram:
https://t.me/joinchat/VnalpaVymTm5cQ60

4 any comment
👉 @bi_zni_llh
👉 @Abdu_179

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-12 13:25:56 ሦስት ነገሮች ያለ ቀጠሮ ነው የሚመጡት። ሲሳይ፣ ሞት፣ እና ቀደር።

ሲሳይህን ሰማይ ይሁን ምድር አንተ ቦታዉን አታውቀዉም፤ እሱ ግን ያለህበት አይጠፋዉምና ድንገት ከተፍ ሊል ይችላል። አንተ ግን ተስፋ አትቁረጥ። ይመጣል ብለህ ማሰብ ነው።

የሞት ቀንህ አልተነገረህም ፤ መለከል መውት ሳታስበው ድንገት ደርሶ ሊይዝህ ይችላል ። ጣጣህን ጨርሰህ ዝግጁ ሆነህ መጠበቅ ነው።

ቀደር - በቀን ይሁን በማታ ዉስጥ አላህ ምን እንደወሰንልህ አታውቅም ፤ ድንገት ያላሰብከው ነገር ሊፈጠር ይችላል ። እሱ ሁሌም ሥራ ላይ ነው። ጥሩ ይሁን መጥፎ እሱ የለቀቀልህን መውደድ ነው። ለዚህም ሁሌ ዝግጁ ሁን።
መልካም ጁምዓ።
1.1K viewsmy šëļf , 10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 22:37:07 ካመፅነው ይሸፍንልናል
ወደርሱ ከተመለስን ይቅር ይለናል
    
ያ ረቢ እንዴት እንደምወድህ‥
1.1K viewsmy šëļf , 19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 21:38:36 ለጌታህ ትንሽ ስጠው
ትልቅ ይሰጥሃል
- ወደርሱ በስንዝር ተጠጋ
በክንድ ይቀርብሃል
- ለሱ ብለህ አንድን ነገር ተው
ከዛ ነገር በተሻለው ይተካልሃል ።
1.3K viewsmy šëļf , 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 22:18:29 ለጌታህ ትንሽ ስጠው
ትልቅ ይሰጥሃል
- ወደርሱ በስንዝር ተጠጋ
በክንድ ይቀርብሃል
- ለሱ ብለህ አንድን ነገር ተው
ከዛ ነገር በተሻለው ይተካልሃል ።

1.3K viewsmy šëļf , 19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 12:40:06 " መሬትን በሚያክል ስህተት
ይዞ በኔ ላይ ምንም ነገር ሳያጋራ
የተገናኘኝ ሰው ‥ በዛው ልክ ምህረት
እገናኘዋለሁ ።"
[አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ]

1.3K viewsmy šëļf , 09:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ