Get Mystery Box with random crypto!

የሀዘን መግለጫ ------ ተማሪ ተሾመ በሪሁን መኩሪያው የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዓመት የህግ | Injibara University

የሀዘን መግለጫ
------
ተማሪ ተሾመ በሪሁን መኩሪያው የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዓመት የህግ ተማሪ የነበረ ሲሆን ቤተሰቦቹ ጋር በሄደበት ባደረበት ህመም ምክንያት ሚያዚያ 21/2015 ዓ.ም ህይወቱ አልፏል።

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በተማሪ ተሾመ በሪሁን ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቹ እና ወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይመኛል።