Get Mystery Box with random crypto!

'ለሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና' በሚል መሪ ሃሳብ በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል አባላት ውይይት | Injibara University

"ለሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና" በሚል መሪ ሃሳብ በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል አባላት ውይይት መደረግ ጀምሯል።
////////////

በውይይቱ አቶ ካሳሁን ጎፌ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ፣ ዶ/ር ሄኖክ ስዩም የስቴት ሚኒስቴር አማካሪ፣ አቶ እንግዳ ዳኛው የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ እና የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ አባል እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች እና ካውንስል አባላት ተገኝተዋል።

ታኅሳስ 24/2015 ዓ.ም
https://www.facebook.com/100069178971700/posts/pfbid02cdfALupmZMU5LeDnM3dae5RSdzNx9vx9SrimEzFfpUavj7faRhnBERWhwkL68keRl/?app=fbl