Get Mystery Box with random crypto!

በድጋሜ የወጣ የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ፦ ******* ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ አመልካቾች ከኅ | Injibara University

በድጋሜ የወጣ የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ፦
*******
ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ አመልካቾች ከኅዳር 20-22/2015 ዓ.ም በወጣው የፈተና ፕሮግራም መሰረት በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳስባለን።