Get Mystery Box with random crypto!

ማሽቃበጥ እግር አውጥቶ ሲሄድ ~ ይህንን ቪዲዮ በተለያየ ጊዜ ሙሉውን ልሰማው ፈልጌ ደጋግሜ ሞክሬያ | Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

ማሽቃበጥ እግር አውጥቶ ሲሄድ
~
ይህንን ቪዲዮ በተለያየ ጊዜ ሙሉውን ልሰማው ፈልጌ ደጋግሜ ሞክሬያለሁ። ወላሂ እላለሁ አንዴ እንኳን ጨርሼ ልሰማው አልቻልኩም። አሳፋሪ፣ አሸማቃቂ! የማሽቃበጥ፣ የአስጠጪነት ጥግ! ቁርኣንና ሐዲሥን ተከትለው "አላህ ከዐርሹ በላይ ነው" የሚሉ ሙስሊሞችን የሚያከ ^ፍሩት አሕባሾች "መለስ ዜናዊ የጀነት ነው" እያሉ ነው። አንጀቴ ነባሩ እስልምናi
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor