Get Mystery Box with random crypto!

የደዕዋ ማስታወቂያ ~ ለወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና ለአካባቢው ነዋሪዎች በሙሉ! ተጋባዥ እንግዶ | Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

የደዕዋ ማስታወቂያ
~
ለወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና ለአካባቢው ነዋሪዎች በሙሉ!

ተጋባዥ እንግዶች፦
☞ ሙሐመድ አሕመድ (ኢብኑ ሙነወር)
☞ ኡስታዝ 0ብዱናሲር መኑር (አቡ ሙሐመድ)
☞ ኡስታዝ ሳዳት ከማል (አቡ መርየም)

ጊዜው፦ የሙሐዶራው ፕሮግራም የፊታችን እሁድ 13/08/2016 ከጠዋቱ 2:30 ነው። ቀደም ብሎ ከቅዳሜ ከሰዐት በኋላ ጀምሮ የሚሰጥ የኮርስ (course) ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።

ቦታ፦ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዐባስ መስጂድ

አድራሻችን:-

ከዩኒቨርሲቲው ግቢ በር ወደ ቡታጅራ ሚወስደውን መንገድ ይዘው የተወሰነ እንደተጓዙ በስተቂብላ ታጥፈው ወደ ወልቂጤ የሚወስደውን ፒስታ መንገድ ይዘው ቀጥ ብለው ይምጡ፣ ያገኙናል።

ማሳሰቢያ:-
«ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ አደብ ነው!!»
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች
https://t.me/Wku_ms_Official_Channel