Get Mystery Box with random crypto!

የ አፋልጉን ማስታወቂያ በምስሉ ምትመለከቱት ልጅ አብድልከሪም መሀመድ ሁሴን ይባላል የትውልድ | Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

የ አፋልጉን ማስታወቂያ

በምስሉ ምትመለከቱት ልጅ አብድልከሪም መሀመድ ሁሴን ይባላል የትውልድ ቦታ ምስራቅ ጉራጌ ዞን ልዩ ስሙ ትልሞን ይባላል
እድሜው 16አመት ነው ከቤት ከወጣ 1አመት ሆኖታል ይገኝበታል ባልነው ቦታ ሁሉ ፈልገናል ነገ ዛሬ ይመጣል እያልን ስንጠብቅ እስካሁን ግን ምንም ፍንጭ አላገኝንም እባካችሁ እናንተ ኢትዮጵያዊያን ሆይ ተባበሩን እኛ ቤተሰቦቹ በጭቀት ላይነን በተለይ እናቱ በከባድ ሁኔታ ላይ ናት ... ተባበሩን

አብድልከሪም ያለበት ለጠቆመን ወይም ላገናኝን ወረታውን እንከፋላለን ማንኛውም ጥቆማ ያላችሁ ወይም ያለበትን የምታወቁ

በስልክ ቁጥር 09 0452 57 52 ሙባረክ መሀመድ

09 13 54 96 65 ህያር ሰማን

በነዚህ ስልኮች ጠቁሙን