Get Mystery Box with random crypto!

'የሆኑ ሰዎች በረመዷን ዒባዳ ይፈፅማሉ፣ በመልካም ስራዎች ላይ ይተጋሉ። ወሩ ሲጠናቀቅ ግን ይተውታ | Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

"የሆኑ ሰዎች በረመዷን ዒባዳ ይፈፅማሉ፣ በመልካም ስራዎች ላይ ይተጋሉ። ወሩ ሲጠናቀቅ ግን ይተውታል" የሚል ለቢሽሩል ሓፊ ሲነሳላቸው እንዲህ ሲሉ መለሱ፦
بئس القوم قوم لا يعرفون الله إلا في رمضان
"አላህን በረመዷን እንጂ የማያውቁ ሰዎች ምንኛ ክፉ ሰዎች ናቸው!"
[ሚፍታሑል አፍካር ሊተአሁቢ ሊዳሪል ቀራር፡ 2/283]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor