Get Mystery Box with random crypto!

እንደ ጌታቸው ሽፈራው ያሉ የፋኖ ፕሮፖጋንዲስቶች ዛሬም 'ውሃብያ' እያሉ እምነታችን ላይ ማቀርሸታቸ | Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

እንደ ጌታቸው ሽፈራው ያሉ የፋኖ ፕሮፖጋንዲስቶች ዛሬም "ውሃብያ" እያሉ እምነታችን ላይ ማቀርሸታቸውን ቀጥለዋል።
{ قَدۡ بَدَتِ ٱلۡبَغۡضَاۤءُ مِنۡ أَفۡوَ ٰ⁠هِهِمۡ وَمَا تُخۡفِی صُدُورُهُمۡ أَكۡبَرُۚ }
ከዚህ ቡድን ጋር በተያያዘ ጌታዬን ከማመሰግንባቸው ነገሮች አንዱ ቡድኑ ጥላቻውን መደበቅ የማይችል መሆኑ ነው። በዚህ የሚይዘው የሚጨብጠው ባጣበት ጊዜ በዚህ መልኩ ክፋቱን የሚያንፀባርቅና ሙስሊሙን እየለየ የሚገድል ቡድን አገር ቢቆጣጠር የሚያደርገንን ማሰብ ነው። "እባብ ልቡን አይቶ እግር ነሳው" ለመሰሎቻችሁ የተተረተ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor