Get Mystery Box with random crypto!

በአማራ ክልል ሙስሊሞች ላይ ያነጣጠረው ግድያና እገታ እንደቀጠለ ነው። እኔ ባለኝ መረጃ ትላንትና | Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

በአማራ ክልል ሙስሊሞች ላይ ያነጣጠረው ግድያና እገታ እንደቀጠለ ነው። እኔ ባለኝ መረጃ ትላንትና ዛሬ ሞጣ አንድ ሰው፣ ባህርዳር አንድ ሰው የተገደለ ሲሆን ባህርዳር ውስጥ የታጠቁ ሰዎች አንዲትን ሙስሊም ሴት አግተው ወስደዋል።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor