Get Mystery Box with random crypto!

ከሃይማኖተኛ እስከ ፖለቲከኛ፣ ከአክቲቪስት እስከ አርቲስት በስልጤ ህዝብ ላይ ተነስተዋል። ደግሞ ' | Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

ከሃይማኖተኛ እስከ ፖለቲከኛ፣ ከአክቲቪስት እስከ አርቲስት በስልጤ ህዝብ ላይ ተነስተዋል። ደግሞ "በ 21ኛው ክ/ዘመን በድግምት ያምናሉ" ይላሉንዴ? ጥንቆላን በ 21ኛው ክ/ዘመን እያራመዱ እንደሆነ አባቶቻቸው እየመሰከሩ አይደለም ወይ?
ለማንኛውም የስልጤ ህዝብ ሆይ! በነዚህ አካላት በተደጋጋሚ እየተነደፍክ እንደሆነ ልብ በል። ከሰሞንኛ ግርግር ባለፈ ድምፅህን አጥፍተህ ዘመን ተሻጋሪ የሆነ መሬት የረገጠ ስራ ላይ አበክረህ ስራ።

Ibnu Munewor

=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor