Get Mystery Box with random crypto!

ዳንስና ጭፈራውን - ነብዩን ﷺ ማወደስ ብሎ ይጠራዋል። ከዚያ 'አትጨፍር' ስትለው - 'ነብዩን ማወ | Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

ዳንስና ጭፈራውን - ነብዩን ﷺ ማወደስ ብሎ ይጠራዋል።
ከዚያ "አትጨፍር" ስትለው - "ነብዩን ማወደስ አይቻልም ወይ?" ይላል።
ማን አታወድስ አለህ? ጭፈራ ዒባዳ አይደለም ነው የተባልከው።

Ibnu Munewor

=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor