Get Mystery Box with random crypto!

HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hussenislamicapps — HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hussenislamicapps — HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @hussenislamicapps
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.73K
የሰርጥ መግለጫ

ማስታወቂያ ለመልቀቅ
አፕልኬሽን ለማሠራት አድሚኑን ከፈለጉ @islamicappdeveloper
ስልክ 251912767238
ለግሩፕ @ISLAMICBOOKSANDAPPS
ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw?sub_confirmation=1

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

3

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-05-11 06:58:09 አዲስ አፕልኬሽን ተለቀቀ

ሒዳየቱል ሙስተፊድ
ይዘቱ ፦ የተጅዊድ ትምህርት
አቅሪ ፦ ወንድም ኢብራሒም ኸይረዲን
ኢንተርኔት አይፈልግም
ኪታብ የተገጠመለት

https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS/224300

የዚህ አይነት አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን
አድራሻችን ስልክ +251912767238
ለቴሌግራም t.me/islamicappdeveloper
1.3K viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), edited  03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 06:43:33
መርከዝ አቡ ጀዕፈር የኦንላይን ቁርአን ንባብ እና ኢስላማዊ እውቀት ማዕከል

ውድ እና የተከበራችሁ ወንድም እና እህቶች አቡ ጀዕፈር የኦንላይን ቁርአን ንባብ እና ኢስላማዊ እውቀት ማዕከል በ Online ተማሪዎችን ከቁርአን ጀምሮ የተለያዩ ኢስላማዊ ተርቢያዎችን በመስጠት ላይ ይገኛል።

ማዐከላችን የሚሰጣቸው የእውቀት ዘርፎች
ከቃኢደቱ አን ኑራኒያ – ቁርአን ሂፍዝ ድረስ
የተጅዊድ ትምህርቶችን
የዓቂዳህ ትምህርቶች በየደረጃቸው
የፊቅህ እውቀቶችን በየደረጃቸው መጠን
የአረበኛ ሰዋሰው ማለትም ነህው እና ሶርፍ ወዘተ ...

ትምህርቱ የሚሰጠው በዙም (Zoom) እና በቴሌግራም (Telegram livestream) በዋነኝነት ሲሆን፣ምናልባት በነዚህ ያልቻለ ሌላ አማራጭ ይመቻችለታል።

የቂርአት ግዜዎች
1, ከፈጅር እስከ 2:00
2,ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:30
3,ከቀኑ 7:30 እስከ 9:30
4,ከአስር እስከ መግሪብ
5,ከኢሻእ እስከ ምሽቱ 6:00 ሰአት የምንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን።

በተጨማሪ እንደ ተማሪዎች ፍላጎት ማመቻቸት የሚቻል ይሆናል።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ በየትምህርት ደረጃቸው ተማሪዎች ፈተና ያላቸው መሆኑን እንገልፃለን።

ተማሪዎች የተማሩበትን ወይም የቀሩትን ትምህርት በጥሩ ሁኔታ ካጠናቀቁ ሰርተፊኬት ይዘጋጅላቸዋል።

ለመመዝገብ እነዚህን ዩዘሮች ተጠቀሙ
@AbujeiferAli
@Abusuhayilah
@qureanelkerim

ወደ ግሩባችን ለመቀላቀል

t.me/Abujeiferr
t.me/Abujeiferr

ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል

t.me/Abusuhayilahh
t.me/Abusuhayilahh

የሴትም ሆነ የወንድ አስተማሪዎችን (ኡስታዞችን) እንደፍላጎታችሁ እናንተን ለማስቀራት የተዘጋጁ መሆናቸውን እንገልፃለን።
109 viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 03:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 06:35:44 Check out "መንሐጁ ሳሊኪን በአማርኛ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.menhajusalikin
999 viewsDr. Hussen, 03:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 06:19:49
ልዩ የቁርኣን እና የኢስላማዊ ተርቢያ ትምህርት በኦንላይን

ቃዒደቱ አል ኑራኒያህ (ለጀማሪዎች)

ቁርኣን ንባብ በተጅዊድ

የቁርኣን ሒፍዝ

የቁርኣን ሙራጀዓህ

ከተለያዩ የተርቢያ ኪታብ ትምህርቶች ጋር

ዓቂዳ

ተፍሲር
አጫጭር ሱራዎች

ሀዲስ

ሲራ

ኣዳብ

አዝካር እና ሌሎችም


የትምህርት ቀናት

     ከእሁድ እስከ ሐሙስ

የትምህርት ሰዓት

ጠዋት

ከሰአትና

ማታ


የምዝገባ አድራሻ

በዋትሳፕ ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ቁጥር ይጠቀሙ።


+251 911 17 17 86

በቴሌግራም ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም ይጠቀሙ።

https://t.me/Ibnu_Yusuf1
https://t.me/Ibnu_Yusuf1
https://t.me/Ibnu_Yusuf1

ትምህርቱ የሚሰጠው  በጎግል ሚት
(Google Meet) ነው።


ዳሩል ዒልም የቂርአት ቻናላችንን ለመቀላቀል

https://t.me/merkezdarulilm1
https://t.me/merkezdarulilm1

ዳሩል ዒልም የቂርአት ግሩፓችንን ለመቀላቀል
https://t.me/merkezdarulilm2
https://t.me/merkezdarulilm2
137 viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 03:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 23:44:47 Watch "መልካም ስነምግባር የተሠኘ አስተማሪ ዳእዋ በኢብኑ ሙነወር" on YouTube


1.4K viewsDr. Hussen, 20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 18:41:04
ማስታወቂያ መልቀቅ ለምትፈልጉ

የቴሌግራም ግሩፓችን #86000ሺ በላይ ሜምበር ሲኖረው @ISLAMICBOOKSANDAPPS
የቴሌግራም ቻናላችን #14000ሺ በላይ ሜምበር አለው @HUSSENISLAMICAPPS

አማራጮች
1ኛ. ለአንድ ወር በየቀኑ መልእክታችሁ እንዲለቅቅ ከፈለጋችሁ በቴሌግራም ቻናሉም በግሩፑም
አድራሻችን ስልክ +251912767238
ለቴሌግራም t.me/islamicappdeveloper

2ኛ. አንድ ጊዜ ብቻ መልእክትዎን ለመልቀቅ

አድራሻችን ስልክ +251912767238
ለቴሌግራም t.me/islamicappdeveloper

#100ሺ ሰዎች ጋር መልእክትዎን ለማድረስ ማለት ነው ቢያንስ በቀን ውስጥ ከ2000ሺ በላይ ሰው ያነበዋል የእርስዎን ማስታወቂያ በእርግጠኝነት

ስለ ጎበኙን እናመሰግናለን
ሎጎ ፕሮፋይል ከፈለጉም እናዘጋጃለን

አድራሻችን ስልክ +251912767238
ለቴሌግራም t.me/islamicappdeveloper
330 viewsDr. Hussen, 15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 18:34:48 አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

ኑሩል ኢስላም መድረሳ
ላለፉት ዓመታት ተማሪዎችን በዕድሜ እና በፆታ ሳይለይ ከጀማሪ እስከ ሒፍዝ ተማሪዎችን ከተለያዩ መሠረታዊ የሸሪዓ ትምህርቶች ጋር እያስተማረ የቆየ ሲሆን

በአሁኑ ግዜ ከመደበኛ ትምህርት አሰጣጥ በተጨማሪ የ online ትምህርት መስጠት የጀመረ በመሆኑ የጥቂት ተማሪ ክፍት ቦታ ስላለን መመዝገብ የሚፈልጉ ተማሪዎች ፈጥነው እንዲመዘገቡ ለማሳሰብ እንወዳለን።

የቂርኣቱ ሁኔታ ደረጃን በተመለከተ ተማሪው ያለበት አቂም የሚወስነው ይሆናል ከጀማሪ _ እስከ ሒፍዝ ከመሠረታዊ የሸሪዓ ትምህርቶች ጋር

የቂርኣቱ ሰዓት በኢትዮጲያ አቆጣጠር
ከፈጅር ሶለት በኋላ እስከ 2:00 ሰዓት
ወይም ከቀኑ 8:00 ሰዓት እስከ 9:00 ሰዓት
ካልሆነም ከምሽቱ 3:00-4:00 ሰዓት ሲሆን

ፈላጊ አካል ለእርሱ ምቹ የሆነውን ሰዓት በመምረጥ ምዝገባ ማከናወን ይችላል።

ቂርአቱ የሚሰጠው በzoom ፣ በዋትሳፕ እና በቴሌግራም ነው።

ለዝርዝር መረጃ እንዲሁም ለመመዝገብ

_

╭─•••──~••••••~──•••─╮
t.me/NURUL_ISLAM_MEDRESA ╰─•••──~••••••~──•••─╯
0913335321 / 0932747844
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
1.7K viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 14:02:38 50ኛ. ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.riyada
51ኛ. ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል ሁለት
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.riyadb
1.9K viewsDr. Hussen, 11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 13:07:57
Watch "ስለ ትዳር ስለ ፍች አጭር መልእክት በኢብን ሙነወር" on YouTube


1.8K viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 13:07:40 Watch "ስለ ትዳር ስለ ፍች አጭር መልእክት በኢብን ሙነወር" on YouTube


1.6K viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ