Get Mystery Box with random crypto!

HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hussenislamicapps — HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hussenislamicapps — HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @hussenislamicapps
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.73K
የሰርጥ መግለጫ

ማስታወቂያ ለመልቀቅ
አፕልኬሽን ለማሠራት አድሚኑን ከፈለጉ @islamicappdeveloper
ስልክ 251912767238
ለግሩፕ @ISLAMICBOOKSANDAPPS
ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw?sub_confirmation=1

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

3

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-05-03 11:12:02
አል-ሙቢን የ online መድረሳ

በመጀመሪያ ለመመዝገብ ከመወሰናችሁ በፊት ይህንን ጹሑፍ እስከ መጨረሻው ያንብቡ ከዚያም ይወስኑ!

ትምርቱ የሚሰጠው በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ለወንዶች ለብቻ ማታ ከ 4 ሰአት ጀምሮ እስከ ስ6 ሰአት ነው ለሴቶች ደግሞ  ከኢሻእ ሰላት በኋላ ጀምሮ እስከ አ4 ሰአት ነው ።

የምንሰጣቸው ትምህርቶች

1►ቃኢደቱ አኑራኒያን በሂፍዝ እናም በነዘር መማር ለምትፈልጉ በሚገርም አቀራረብ ከነማብራሪዋ እናስተምራለን!

2►ቃኢደቱ አኑራኒያህ ጨርሳችሁ ቁርአንን መቅራት ለምትፈልጉ

3 ቁርአን ጨርሳችሁ ነገር ግን በተጅዊድ በደንብ በድጋሜ መቅራት ለምትፈልጉ

4 ቁርአንን መሀፈዝ ለምትፈልጉ ነገር ግን መሀፈዝ ከመጀመራችሁ በፊት ፈተና አለው!

5 ሀፍዛችሁ ሙራጃአ ማድረግ ለምትፈልጉ ሙራጃአችሁን ማስደመጥ ትችላላችሁ ወሏሂ ከጠፋባችሁ ወንጀሉ ከባድ ስለሆነ ይሄ ለእናንተ እጅግ በጣም አሪፍ አጋጣሚ ነው ኢንሻ አሏህ!

ሁላችሁም እነዚህን ትምህርቶች መማር ለምትፈልጉ ከዚ በታች ያለውን ዩዘር ኔም አልያም ስልክ በመደወል በየትኛውም ሰአት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን

ዩዘር ኔም @al_quranulmubin3

ስልክ ቁጥር   +251912637207

የቴሌግራም ጉሩፕ https://t.me/al_mubin1

አል-ሙቢን ብላቹ በየትኛውም ሰዓት ማናገር ና መመዝገብ ትችላላችሁ።

ክፍያ የኢትዮጵያ ብር የ1ወር 1ሺ ነው እናም ከሁለት ወር በታች ማስገባት አይቻልም የሁለት ወር 2ሺ ብር ጀምራቹ እስከፈለጋችሁት ማስገባት ትችላላችሁ

የባንክ አካውንት ቁጥር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000056873671 ሰኢድ ሁሴን ብላችሁ አስገቡ
ማሳሰቢያ
ብሩን ካስገቡ በኋላ ሪሲት አሊያም እስክሪን ሹት አንስተው በ @al_quranulmubin3 መላክ አይርሱ።ሪሲቱን ሲልኩ ወደ ቂርአት ጉሩፕ ይገባሉ።
220 viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 09:11:21 መርከዝ ፉደይል ኢብኑ ዒያድ

②ኛ አመት የ⑥ኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል
=====================
  መርከዝ ፉደይል ኢብኑ ዒያድ ለ5ኛ ዙር በኦንላይን ተቀብሎ ሲያስተምር የነበረዉን  የቃዒደቱ ኑራኒያ እና የ①ኛ ዙር የቁርኣን  ተማሪዎችን   ያስመረቀ ሲሆን ለተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያለ የተሰማውን ደስታ ለመግለፅ ይወዳል።

በተጨማሪም
==========
በቃዒደቱ ኑራኒያ ለ⑥ኛ ዙር እና በቁርኣን ለ②ኛ ዙር መመዝገብ የምትፈልጉ ወንድም እና እህቶች ከታች በተቀመጠው ሊንክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ይገልፃል።

በመርከዙ የሚሰጡ ትምህርቶች
======================
ቃዒደቱኑራኒያ ለጀማሪዎች
ቁርኣን በነዘር
ቁርኣን በሒፍዝ
ቁርኣን ሙራጀዐ

በተጨማሪም
=========
ተንቢሃት (ለሴቶች)
ኹዝ ዐቂደተክ(ለሴቶች)
አል-አርበዒን አን-ነዋዊያ(ለሴቶች)
ሂዳይቱል ሙስተፊድ(የተጅዊድ ኪታብ)(ለሴቶች)

በቴሌግራም ለመመዝባ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም ይጠቀሙ።
@Abdu85moh
@at1579

በዋትስአፕ ለመመዝባ ከታች ያለዉን ቁጥር  ይጠቀሙ።

0985819853
0912784898

★ትምህርቱ የሚሰጠው  በዙም(ZOOM) ነው።

የቴሌግራም ግሩፕ
https://t.me/fudeyl_Ibnu_Iyad_merkez
277 viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 22:25:43 HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ pinned a photo
19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 22:06:41
ይህንን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉን
https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw?sub_confirmation=1
2.4K viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 15:05:01

2.7K viewsDr. Hussen, 12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 15:02:02
አል-ሙቢን የ online መድረሳ

በመጀመሪያ ለመመዝገብ ከመወሰናችሁ በፊት ይህንን ጹሑፍ እስከ መጨረሻው ያንብቡ ከዚያም ይወስኑ!

ትምርቱ የሚሰጠው በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ለወንዶች ለብቻ ማታ ከ 4 ሰአት ጀምሮ እስከ ስ6 ሰአት ነው ለሴቶች ደግሞ  ከኢሻእ ሰላት በኋላ ጀምሮ እስከ አ4 ሰአት ነው ።

የምንሰጣቸው ትምህርቶች

1►ቃኢደቱ አኑራኒያን በሂፍዝ እናም በነዘር መማር ለምትፈልጉ በሚገርም አቀራረብ ከነማብራሪዋ እናስተምራለን!

2►ቃኢደቱ አኑራኒያህ ጨርሳችሁ ቁርአንን መቅራት ለምትፈልጉ

3 ቁርአን ጨርሳችሁ ነገር ግን በተጅዊድ በደንብ በድጋሜ መቅራት ለምትፈልጉ

4 ቁርአንን መሀፈዝ ለምትፈልጉ ነገር ግን መሀፈዝ ከመጀመራችሁ በፊት ፈተና አለው!

5 ሀፍዛችሁ ሙራጃአ ማድረግ ለምትፈልጉ ሙራጃአችሁን ማስደመጥ ትችላላችሁ ወሏሂ ከጠፋባችሁ ወንጀሉ ከባድ ስለሆነ ይሄ ለእናንተ እጅግ በጣም አሪፍ አጋጣሚ ነው ኢንሻ አሏህ!

ሁላችሁም እነዚህን ትምህርቶች መማር ለምትፈልጉ ከዚ በታች ያለውን ዩዘር ኔም አልያም ስልክ በመደወል በየትኛውም ሰአት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን

ዩዘር ኔም @al_quranulmubin3

ስልክ ቁጥር   +251912637207

የቴሌግራም ጉሩፕ https://t.me/al_mubin1

አል-ሙቢን ብላቹ በየትኛውም ሰዓት ማናገር ና መመዝገብ ትችላላችሁ።

ክፍያ የኢትዮጵያ ብር የ1ወር 1ሺ ነው እናም ከሁለት ወር በታች ማስገባት አይቻልም የሁለት ወር 2ሺ ብር ጀምራቹ እስከፈለጋችሁት ማስገባት ትችላላችሁ

የባንክ አካውንት ቁጥር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000056873671 ሰኢድ ሁሴን ብላችሁ አስገቡ
ማሳሰቢያ
ብሩን ካስገቡ በኋላ ሪሲት አሊያም እስክሪን ሹት አንስተው በ @al_quranulmubin3 መላክ አይርሱ።ሪሲቱን ሲልኩ ወደ ቂርአት ጉሩፕ ይገባሉ።
273 viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 14:28:54 HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ pinned a photo
11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 14:28:51
30 ጁዝ የቁርአን አፕልኬሽን በፈለጋችሁት ቃሪእ እንዲዘጋጅላችሁ ለምትፈልጉ በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።
አፕ ማሠራት ለምትፈልጉ በእነዚህ አድራሻዎች ያገኙናል ፦
የቴሌግራም አድራሻ t.me/islamicappdeveloper
ስልክ +251912767238
ያለኔት የሚሠራ
ጎልቶ የሚታይ ቁርአን የተገጠመለት
ፕለይስቶር ላይ ተጭኖ የዓለም ሕዝብ የሚጠቀምበት
ሳይዙ መጠነኛ የሆነ
በሚያምር ዲዛይን
ልክ እንደዚህ አፕ
"Mufti Menk Full Quran Offline"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.muftimenk

እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን እና ሙኃደራዎችን ወደ አፕልኬሽን እንቀይራለን ።

አፕልኬሽኖችን ማሠራት ለምትፈልጉ በእነዚህ አድራሻዎች ያገኙናል ፦
የቴሌግራም አድራሻ t.me/islamicappdeveloper
ስልክ +251912767238
በዩቲዩብ ለመከታተል https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw?sub_confirmation=1
ለቴሌግራም ግሩፕ
https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS
1.9K viewsDr. Hussen, edited  11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 14:01:41 መርከዝ ፉደይል ኢብኑ ዒያድ

②ኛ አመት የ⑥ኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል
=====================
  መርከዝ ፉደይል ኢብኑ ዒያድ ለ5ኛ ዙር በኦንላይን ተቀብሎ ሲያስተምር የነበረዉን  የቃዒደቱ ኑራኒያ እና የ①ኛ ዙር የቁርኣን  ተማሪዎችን   ያስመረቀ ሲሆን ለተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያለ የተሰማውን ደስታ ለመግለፅ ይወዳል።

በተጨማሪም
==========
በቃዒደቱ ኑራኒያ ለ⑥ኛ ዙር እና በቁርኣን ለ②ኛ ዙር መመዝገብ የምትፈልጉ ወንድም እና እህቶች ከታች በተቀመጠው ሊንክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ይገልፃል።

በመርከዙ የሚሰጡ ትምህርቶች
======================
ቃዒደቱኑራኒያ ለጀማሪዎች
ቁርኣን በነዘር
ቁርኣን በሒፍዝ
ቁርኣን ሙራጀዐ

በተጨማሪም
=========
ተንቢሃት (ለሴቶች)
ኹዝ ዐቂደተክ(ለሴቶች)
አል-አርበዒን አን-ነዋዊያ(ለሴቶች)
ሂዳይቱል ሙስተፊድ(የተጅዊድ ኪታብ)(ለሴቶች)

በቴሌግራም ለመመዝባ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም ይጠቀሙ።
@Abdu85moh
@at1579

በዋትስአፕ ለመመዝባ ከታች ያለዉን ቁጥር  ይጠቀሙ።

0985819853
0912784898

★ትምህርቱ የሚሰጠው  በዙም(ZOOM) ነው።

የቴሌግራም ግሩፕ
https://t.me/fudeyl_Ibnu_Iyad_merkez
244 viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 09:39:08 HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ pinned a photo
06:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ