መርከዝ ፉደይል ኢብኑ ዒያድ ②ኛ አመት የ⑥ኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል ===================== መርከዝ ፉደይል ኢብኑ ዒያድ ለ5ኛ ዙር በኦንላይን ተቀብሎ ሲያስተምር የነበረዉን የቃዒደቱ ኑራኒያ እና የ①ኛ ዙር የቁርኣን ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ለተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያለ የተሰማውን ደስታ ለመግለፅ ይወዳል። በተጨማሪም ========== በቃዒደቱ ኑራኒያ ለ⑥ኛ ዙር እና በቁርኣን ለ②ኛ ዙር መመዝገብ የምትፈልጉ ወንድም እና እህቶች ከታች በተቀመጠው ሊንክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ይገልፃል። በመርከዙ የሚሰጡ ትምህርቶች ====================== ቃዒደቱኑራኒያ ለጀማሪዎች ቁርኣን በነዘር ቁርኣን በሒፍዝ ቁርኣን ሙራጀዐ በተጨማሪም ========= ተንቢሃት (ለሴቶች) ኹዝ ዐቂደተክ(ለሴቶች) አል-አርበዒን አን-ነዋዊያ(ለሴቶች) ሂዳይቱል ሙስተፊድ(የተጅዊድ ኪታብ)(ለሴቶች) በቴሌግራም ለመመዝባ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም ይጠቀሙ። @Abdu85moh @at1579 በዋትስአፕ ለመመዝባ ከታች ያለዉን ቁጥር ይጠቀሙ። 0985819853 0912784898 ★ትምህርቱ የሚሰጠው በዙም(ZOOM) ነው። የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/fudeyl_Ibnu_Iyad_merkez 244 viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 11:01