መርከዝ አቡ ጀዕፈር የኦንላይን ቁርአን ንባብ እና ኢስላማዊ እውቀት ማዕከል
ውድ እና የተከበራችሁ ወንድም እና እህቶች አቡ ጀዕፈር የኦንላይን ቁርአን ንባብ እና ኢስላማዊ እውቀት ማዕከል በ Online ተማሪዎችን ከቁርአን ጀምሮ የተለያዩ ኢስላማዊ ተርቢያዎችን በመስጠት ላይ ይገኛል።
ማዐከላችን የሚሰጣቸው የእውቀት ዘርፎች
ከቃኢደቱ አን ኑራኒያ – ቁርአን ሂፍዝ ድረስ
የተጅዊድ ትምህርቶችን
የዓቂዳህ ትምህርቶች በየደረጃቸው
የፊቅህ እውቀቶችን በየደረጃቸው መጠን
የአረበኛ ሰዋሰው ማለትም ነህው እና ሶርፍ ወዘተ ...
ትምህርቱ የሚሰጠው በዙም (Zoom) እና በቴሌግራም (Telegram livestream) በዋነኝነት ሲሆን፣ምናልባት በነዚህ ያልቻለ ሌላ አማራጭ ይመቻችለታል።
የቂርአት ግዜዎች
1, ከፈጅር እስከ 2:00
2,ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:30
3,ከቀኑ 7:30 እስከ 9:30
4,ከአስር እስከ መግሪብ
5,ከኢሻእ እስከ ምሽቱ 6:00 ሰአት የምንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን።
በተጨማሪ እንደ ተማሪዎች ፍላጎት ማመቻቸት የሚቻል ይሆናል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ በየትምህርት ደረጃቸው ተማሪዎች ፈተና ያላቸው መሆኑን እንገልፃለን።
ተማሪዎች የተማሩበትን ወይም የቀሩትን ትምህርት በጥሩ ሁኔታ ካጠናቀቁ ሰርተፊኬት ይዘጋጅላቸዋል።
ለመመዝገብ እነዚህን ዩዘሮች ተጠቀሙ
@AbujeiferAli
@Abusuhayilah
@qureanelkerim
ወደ ግሩባችን ለመቀላቀል
t.me/Abujeiferr
t.me/Abujeiferr
ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል
t.me/Abusuhayilahh
t.me/Abusuhayilahh
የሴትም ሆነ የወንድ አስተማሪዎችን (ኡስታዞችን) እንደፍላጎታችሁ እናንተን ለማስቀራት የተዘጋጁ መሆናቸውን እንገልፃለን።