Get Mystery Box with random crypto!

HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hussenislamicapps — HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hussenislamicapps — HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @hussenislamicapps
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.84K
የሰርጥ መግለጫ

ማስታወቂያ ለመልቀቅ
አፕልኬሽን ለማሠራት አድሚኑን ከፈለጉ @islamicappdeveloper
ስልክ 251912767238
ለግሩፕ @ISLAMICBOOKSANDAPPS
ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw?sub_confirmation=1

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

3

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2023-04-12 13:15:40 Check out "የጾምን ህግጋት ማስታወሻ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.yesomhig
998 viewsDr. Hussen, 10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 10:31:45
በኦን ላይን ባሉበት ቦታ እና ስፍራ ሁነው ቁርአንን በተጅዊድ አቀላጥፈው ለመቅራትለምትፈልጉ ሁሉ

#ቃዒዳ፣በነዘር፣በሂፍዝ
እንዲሁም
>>ቁርአንን ላኸተሙ ሰዎች በልዩመልክ

[የተጅዊድ ትምህርትን እንሰጣለን]

ከዚህ በታች ባለው የቴልግራም አድራሻችን ሊንኩን በመጫን መመዝገብ ይችላሉ።

        
 
  @daruselamonlin @ibadellah
@ibadellah@ibadellah
@daruselamonlin @daruselamonlin
@daruselamonl @ibadellah
@ibadellah @ibadellah
@daruselamonlin @daruselamonlin

=>ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሰአቶች ባመቾት ያናግሩን።
-ፈጅር ከ 12 እስከ 2 ሰአት
-ጠዋት ከ 3 እስከ 6 ሰአት
-ከሰአት ከ 8 እስከ 10
-አመሻሽ ከ 11 እስከ 12:30
-ማታ ከ 3 እስከ 5  ሰአት

>>>>በስልክ ቁጥር ቀጥታ ማግኘት ለምትፈልጉ ከታች ባለው ቁጥር ማግኘት ይችላሉ።

>> 0979199689 
>>0940049806

   ########ዳሩ ሰላም የኦንላይን ቁርአን ንባብ ትምርት መአከል።######
@ibadellah
@daruselamonlin
143 viewsDr. Hussen, 07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 10:31:45 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ

የትኛውንም የድን እውቀት መማር ለምትፈልጉ በአላህ ፍቃድ ለጀማሪዎች በሚመች እና በሚገባ መልኩ እናስተምራለን።

1/የአቂዳ  የሀድስ እንድሁም የፊቂህ ኪታቦችን
   ሙራጅአ ወይም መቅራት የምትፈልጉ
    ከእርማት ጋር አነባበቡንም ትርጉሙንም
    ከአጫጭር ኪታቦች ጀምሮ

ከክፍያ ነፃ ናቸው

ወደ መመዝገቢያ ጉሩቡ ለመቀላቀል
https://t.me/+iBpTDa20zAAwN2M0


2/የአረበኛ ፊደሎች እንደት እንደሚፃፉ እና
    እንደሚነበቡ በቪድዎ በተመቸዎት ሰአት
    ልብ ይበሉ!  ይህ ትምህርት ቁረአንን ለማንበብ
    በሚያስችል መልኩ እና ቁረአንን ምሳሌ
    በማድረግ ነው የምትማሩት።

3/የአረበኛ ፊደሎችን አነባብብ እና አፃፃፍ
   ለጨረሰ ተማሪ
 
   1/ሶርፍ                2/ነህው

   3/አረበኛ              4/ተጅዊድ

   5/የቁረአን  ቂረአት በተጅዊድ እና ሌሎችም

የትምህርቱን አሰጣጥ ለማየት

https://t.me/c/1549234723/6364

የአረበኛ ፅሁፉን መማር የማይፈልግ እና ዋይፋይ ማግኘት የማትችሉ አነባበቡን ብቻ እና የቋንቋ ትምህርቶቹን በአውድዎ ከእርማት ጋር መማር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የመማሪያ  ሰአት በተመቸዎት ሰአት

በአራት ወር  200  ድርሀም ወይም  ሪያል ሌሎቻችሁም ባላችሁበት ሀገር ይወሰናል

በየትኛውም ሀገር ያላችሁ አማረኛ ቋንቋ የምትችሉ መመዝገብ ትችላላችሁ

ከሮመዷን በሇላ መጀመር የምትፈልጉ ተመዝግባችሁ መቀመጥ ትችላላችሁ

ለመመዝገብ  
ለምሳሌ
በዚህ ፎርም        ስም= ፋጡማ አህመድ
                    ሀገር= ዱባይ
                    መማር የምትፈልጉትን የትምህርት
                     አይነት በቪድዎ በአዎድዎ
                    በማለት  መመዝገብ
                     ትችላላችሁ።


አድራሻ

@AbuMuzemeil  ወይም 0946349279  በጉሩቡም  መመዝገብ ትችላላችሁ
101 viewsDr. Hussen, 07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 07:49:41
ግሩፓችን ላይ ሰዎችን አድድድ በማድረግ

http://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አግዙን

https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw?sub_confirm

በመረጣችሁት የሱና ኡስታዞች መሻይኾች እና መድረሳዎች በየለያዬ ቋንቋዎች ለዘመናት ሲሠጡ የቆዮ እና በመሠጠት ላይ ያሉ
ሙሐዶራዎችን ፣ ዳእዋዎችን ፣ ትምህርቶችን
የኪታብ ቂርአቶችን / ደርሶችን
የቁርዓን ተፍሲር ኦድዮዎችን
በጽሑፍ የቀረቡ ትምህሮችን

#በአፕልኬሽን መልክ #ማሠራት ለምትፈልጉ በጥራት እና በፍጥነት እናዘጋጃለን ።

ከ #83ሺ በላይ ሙስሊሞች በሚከታተሉት ግሩፕ ላይ እናሠራጫለን
T.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS
ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ለምትፈልጉ እንጭናለን ።
https://play.google.com/store/apps/dev?id=8792110632116938529
በእነዚህ #አድራሻዎች ያገኙናል።

ዶክተር ሁሴን ኡመር ከ
HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም

ስልክ +251935830115 ወይም +251912767238
የቴሌግራም አድራሻችን t.me/islamicappdeveloper
154 viewsDr. Hussen, edited  04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 04:46:16
አሰላሙ አለይኩም
እንኳን ደስ አላችሁ!!

ከዚህ በኋላ በዱንያም ይሁን ነገ በአኺራ አሏህ ዘንድ ምክኒያት እንዳናቀርብ በዚህ ዘመን የእምነታችን አስተምህሮት እጅግ እየተስፋፋልን ነው አልሀምዱሊላህ!!

እናም አል ሙቢን የተሰኘ መድረሳችን በአገር ውስጥም በውጭም አገር ለምትኖሩ እህት ወንድሞቸ መድረካችንን ለእናንተ ክፍት በማድረግ በቻለው ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል ::

ትምህርቱን የምንሰጠው በቴሌግራም ኦንላይን እየቀረባችሁ መቅራት እንዲሁም በዋትሳፕ ትምህርቱን እንሰጣለን

የምንሰጣቸው ትምህርቶች

1.ቃኢደቱ አኑራኒያን በሂፍዝ እናም በነዘር መማር ለምትፈልጉ በሚገርም አቀራረብ ከነማብራሪዋ እናስተምራለን

2)ቃኢደቱ አኑራኒያህ ጨርሳችሁ ቁርአንን መቅራት ለምትፈልጉ

3)ቁርአን ጨርሳችሁ ነገር ግን በተጅዊድ በደንብ በድጋሜ መቅራት ለምትፈልጉ

4)ቁርአንን መሀፈዝ ለምትፈልጉ ነገር ግን መሀፈዝ ከመጀመራችሁ በፊት ፈተና አለው

5) ሀፍዛችሁ ሙራጃአ ማድረግ ለምትፈልጉ ሙራጃአችሁን ማስደመጥ ትችላላችሁ ወሏሂ ከጠፋባችሁ ወንጀሉ ከባድ ስለሆነ ይሄ ለእናንተ እጅግ በጣም አሪፍ አጋጣሚ ነው ኢንሻ አሏህ

አላማችን ኡማውን ለማገልገል ነው!!!!!

የመመዝገቢያ ሰአት በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከጥዋቱ 1 ሰአት እስከ 3 ሰአት ከ5 ሰአት እስከ 6.30 ድረስ እናም ማታ በኢትዮ ሰአት አቆጣጠር ከ4 ሰአት ቡሀላ ወደ መመዝገቢያው ሊንክ እየገባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።

የመመዝገቢያ ሊንክ

https://t.me/+WJvyraodfko0MWQ0

አድራሻችን ስልክ ቁጥር ለምትፈልጉ
+251912637207

አል ሙቢን ብላችሁ ማናገር ትችላላችሁ
የምትቀሩበትን ሰአት ስትመዘገቡ እንነጋገራለን።

አድራሻችን ስልክ ቁጥር ለምትፈልጉ
+251912637207
606 viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 01:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 18:54:40 አድድ ስታደርጉ ለቆያችሁ ይህንን አፕልኬሽን ጋበዝኳችሁ

79. "ረመዳን የቁርአን ወር"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.remedan

89. "የጾምን ህግጋት ማስታወሻ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.yesomhig

ቻናላችንን ሰብክራይብ ለማድረግ ይህንን ሊንክ ጠቅ ያድርጉ

https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw?sub_confirmation=1
1.5K viewsDr. Hussen, edited  15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 18:49:35
በመረጣችሁት የሱና ኡስታዞች መሻይኾች እና መድረሳዎች በየለያዬ ቋንቋዎች ለዘመናት ሲሠጡ የቆዮ እና በመሠጠት ላይ ያሉ
ሙሐዶራዎችን ፣ ዳእዋዎችን ፣ ትምህርቶችን
የኪታብ ቂርአቶችን / ደርሶችን
የቁርዓን ተፍሲር ኦድዮዎችን
በጽሑፍ የቀረቡ ትምህሮችን

#በአፕልኬሽን መልክ #ማሠራት ለምትፈልጉ በጥራት እና በፍጥነት እናዘጋጃለን ።

ከ #83ሺ በላይ ሙስሊሞች በሚከታተሉት ግሩፕ ላይ እናሠራጫለን
T.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS
ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ለምትፈልጉ እንጭናለን ።
https://play.google.com/store/apps/dev?id=8792110632116938529
በእነዚህ #አድራሻዎች ያገኙናል።

ዶክተር ሁሴን ኡመር ከ
HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም

ስልክ +251935830115 ወይም +251912767238
የቴሌግራም አድራሻችን t.me/islamicappdeveloper
253 viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 16:29:13

978 viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 13:49:40 2ኛ. "የቁርአን አቀራር ጁዝ 30"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.haleqajuz30
1.1K viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 13:46:58
አሰላሙ አለይኩም
እንኳን ደስ አላችሁ!!

ከዚህ በኋላ በዱንያም ይሁን ነገ በአኺራ አሏህ ዘንድ ምክኒያት እንዳናቀርብ በዚህ ዘመን የእምነታችን አስተምህሮት እጅግ እየተስፋፋልን ነው አልሀምዱሊላህ!!

እናም አል ሙቢን የተሰኘ መድረሳችን በአገር ውስጥም በውጭም አገር ለምትኖሩ እህት ወንድሞቸ መድረካችንን ለእናንተ ክፍት በማድረግ በቻለው ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል ::

ትምህርቱን የምንሰጠው በቴሌግራም ኦንላይን እየቀረባችሁ መቅራት እንዲሁም በዋትሳፕ ትምህርቱን እንሰጣለን

የምንሰጣቸው ትምህርቶች

1.ቃኢደቱ አኑራኒያን በሂፍዝ እናም በነዘር መማር ለምትፈልጉ በሚገርም አቀራረብ ከነማብራሪዋ እናስተምራለን

2)ቃኢደቱ አኑራኒያህ ጨርሳችሁ ቁርአንን መቅራት ለምትፈልጉ

3)ቁርአን ጨርሳችሁ ነገር ግን በተጅዊድ በደንብ በድጋሜ መቅራት ለምትፈልጉ

4)ቁርአንን መሀፈዝ ለምትፈልጉ ነገር ግን መሀፈዝ ከመጀመራችሁ በፊት ፈተና አለው

5) ሀፍዛችሁ ሙራጃአ ማድረግ ለምትፈልጉ ሙራጃአችሁን ማስደመጥ ትችላላችሁ ወሏሂ ከጠፋባችሁ ወንጀሉ ከባድ ስለሆነ ይሄ ለእናንተ እጅግ በጣም አሪፍ አጋጣሚ ነው ኢንሻ አሏህ

አላማችን ኡማውን ለማገልገል ነው!!!!!

የመመዝገቢያ ሰአት በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከጥዋቱ 1 ሰአት እስከ 3 ሰአት ከ5 ሰአት እስከ 6.30 ድረስ እናም ማታ በኢትዮ ሰአት አቆጣጠር ከ4 ሰአት ቡሀላ ወደ መመዝገቢያው ሊንክ እየገባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።

የመመዝገቢያ ሊንክ

https://t.me/+WJvyraodfko0MWQ0

አድራሻችን ስልክ ቁጥር ለምትፈልጉ
+251912637207

አል ሙቢን ብላችሁ ማናገር ትችላላችሁ
የምትቀሩበትን ሰአት ስትመዘገቡ እንነጋገራለን።

አድራሻችን ስልክ ቁጥር ለምትፈልጉ
+251912637207
113 viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 10:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ