Get Mystery Box with random crypto!

HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hussenislamicapps — HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hussenislamicapps — HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @hussenislamicapps
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.84K
የሰርጥ መግለጫ

ማስታወቂያ ለመልቀቅ
አፕልኬሽን ለማሠራት አድሚኑን ከፈለጉ @islamicappdeveloper
ስልክ 251912767238
ለግሩፕ @ISLAMICBOOKSANDAPPS
ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw?sub_confirmation=1

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

3

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 25

2023-04-05 15:24:57
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته يا جماعة الخير من الإخوة والأخوات
ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እህታችን አንሻ ሰይድ አሊ ደሴ አራዳ ክ/ከተማ መንበረ ፀሀይ ሰፈር ነዋሪ ስትሆን
የአንጀት ካንሰር በሽተኛ ከሆነች 5 አመት በህክምና ላይ አሳልፋለች!!
አድስ አበባ በመሄድ ከትራስፖርት ውጭ ለህክምና በየ 6 ወሩ ከ13ሺ እስከ 14 ሺ ብር ያስፈልጋታል (የብሩ መጠን እንደበሽታው ለውጥ ይለያያል ከዚህም ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል)

ለመድሃኒት በወር 4000 ሺ ብር ታወጣለች
አንድ ያልጠነከረች ሴት ልጅ አሳዳጊ
ነች!
የሀኪም ሙሉ መረጃዋ ያለው አድስ አበባ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ነውና ለጊዜው ደሴ ማግኜት አልቻልንም። አስፈላጊ ከሆነ ሙሉ መረጃውን ማገኘት ይቻላል እኛ ራሳችን ያለችበትን ሁኔታ በአካል ሂደን አይተናል።
በአካል ካለችበት ሂዴን የጥቁር አንበሳ የህክምና ካርዷንና አቅም የሌላት መሆኗን የተፃፈላትን መረጃ አግኝተን እሱን ፎቶ አንስተናል! ከላይ ለጥፈነዋል ።

ስለዚህ በዚህ በተከበረ ወር ትንሽ ሰቶ ብዙ በሚገኝበት የተከበረ ወር ከጎኗ አሏህ እንጅ ማንም እረዳት የሌላትን ይችን እህታችንን አብሽሪ አይዞሽ እንበላት ሁላችንም እንርዳት የሰደቃ ትንሽ የለውም ትንሽ ትልቅ ሳንል አነሰ በዛ ሳንል እንርዳት የዘካ ገንዘብ ያለንም ተገቢናትና ለሷ እንስጣት ።

ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥሯ:–

1000531143087
አንሻ ሰይድ አሊ(Ansha Seid Ali)

እሷን በግል ማግኜት የፈለገ ሰው
ስልኳ :0938431672
አኢሻ ሰይድ
ብሎ ደውሎ ማበረታትም ሆነ በአካል ማግኜት ይችላል!!

جزاكم الله خيرا وبارك فيكم

ሁላችንም ሸር አድርገን ለብዙ በጎ ሰዎች ተደራሽ እናደርገው
2.3K viewsDr. Hussen, 12:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 13:53:30
በቅርብ ቀን ይህንን ግሩፕ #100ሺ አባላት እንድምታደርሱት አልጠራጠርም ኢንሻአላህ

T.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS
መልካምን የሚሰራ ሰው እንደምታበረታቱ ተመልክቻለሁ አላህ ያክብርልኝ

የዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህችን ሊንክ ጠቅ ያድርጉ

https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw?sub_confirmation=1

አፕልኬሽን ማሠራት ከፈለጋችሁ
በዚህ ግሩፕ እና ቻናል የስራ ፣ የድርጅት ፣ የመድረሳ ፣ የትምህርት ቤት ምዝገባ ማስታወቂያ መልቀቅ ከፈለጋችሁ

በዚህ አድራሻ ያናግሩን
T.me/islamicappdeveloper
ስልክ +251912767238
514 viewsDr. Hussen, 10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 12:42:59
በኦን ላይን ባሉበት ቦታ እና ስፍራ ሁነው ቁርአንን በተጅዊድ አቀላጥፈው ለመቅራትለምትፈልጉ ሁሉ

#ቃዒዳ፣በነዘር፣በሂፍዝ
እንዲሁም
>>ቁርአንን ላኸተሙ ሰዎች በልዩመልክ

[የተጅዊድ ትምህርትን እንሰጣለን]

ከዚህ በታች ባለው የቴልግራም አድራሻችን ሊንኩን በመጫን መመዝገብ ይችላሉ።

        
 
  @daruselamonlin @ibadellah
@ibadellah@ibadellah
@daruselamonlin @daruselamonlin
@daruselamonl @ibadellah
@ibadellah @ibadellah
@daruselamonlin @daruselamonlin

=>ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሰአቶች ባመቾት ያናግሩን።
-ፈጅር ከ 12 እስከ 2 ሰአት
-ጠዋት ከ 3 እስከ 6 ሰአት
-ከሰአት ከ 8 እስከ 10
-አመሻሽ ከ 11 እስከ 12:30
-ማታ ከ 3 እስከ 5  ሰአት

>>>>በስልክ ቁጥር ቀጥታ ማግኘት ለምትፈልጉ ከታች ባለው ቁጥር ማግኘት ይችላሉ።

>> 0979199689 
>>0940049806

   ########ዳሩ ሰላም የኦንላይን ቁርአን ንባብ ትምርት መአከል።######
@ibadellah
@daruselamonlin
126 viewsDr. Hussen, 09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 12:42:59
አሰላሙ አለይኩም
እንኳን ደስ አላችሁ!!

ከዚህ በኋላ በዱንያም ይሁን ነገ በአኺራ አሏህ ዘንድ ምክኒያት እንዳናቀርብ በዚህ ዘመን የእምነታችን አስተምህሮት እጅግ እየተስፋፋልን ነው አልሀምዱሊላህ!!

እናም አል ሙቢን የተሰኘ መድረሳችን በአገር ውስጥም በውጭም አገር ለምትኖሩ እህት ወንድሞቸ መድረካችንን ለእናንተ ክፍት በማድረግ በቻለው ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል ::

ትምህርቱን የምንሰጠው በቴሌግራም ኦንላይን እየቀረባችሁ መቅራት እንዲሁም በዋትሳፕ ትምህርቱን እንሰጣለን

የምንሰጣቸው ትምህርቶች

1.ቃኢደቱ አኑራኒያን በሂፍዝ እናም በነዘር መማር ለምትፈልጉ በሚገርም አቀራረብ ከነማብራሪዋ እናስተምራለን

2)ቃኢደቱ አኑራኒያህ ጨርሳችሁ ቁርአንን መቅራት ለምትፈልጉ

3)ቁርአን ጨርሳችሁ ነገር ግን በተጅዊድ በደንብ በድጋሜ መቅራት ለምትፈልጉ

4)ቁርአንን መሀፈዝ ለምትፈልጉ ነገር ግን መሀፈዝ ከመጀመራችሁ በፊት ፈተና አለው

5) ሀፍዛችሁ ሙራጃአ ማድረግ ለምትፈልጉ ሙራጃአችሁን ማስደመጥ ትችላላችሁ ወሏሂ ከጠፋባችሁ ወንጀሉ ከባድ ስለሆነ ይሄ ለእናንተ እጅግ በጣም አሪፍ አጋጣሚ ነው ኢንሻ አሏህ

አላማችን ኡማውን ለማገልገል ነው!!!!!

የመመዝገቢያ ሰአት በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከጥዋቱ 1 ሰአት እስከ 3 ሰአት ከ5 ሰአት እስከ 6.30 ድረስ እናም ማታ በኢትዮ ሰአት አቆጣጠር ከ4 ሰአት ቡሀላ ወደ መመዝገቢያው ሊንክ እየገባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።

የመመዝገቢያ ሊንክ

https://t.me/+WJvyraodfko0MWQ0

አድራሻችን ስልክ ቁጥር ለምትፈልጉ
+251912637207

አል ሙቢን ብላችሁ ማናገር ትችላላችሁ
የምትቀሩበትን ሰአት ስትመዘገቡ እንነጋገራለን።

አድራሻችን ስልክ ቁጥር ለምትፈልጉ
+251912637207
134 viewsDr. Hussen, 09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 12:42:59 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ

የትኛውንም የድን እውቀት መማር ለምትፈልጉ በአላህ ፍቃድ ለጀማሪዎች በሚመች እና በሚገባ መልኩ እናስተምራለን።

1/የአቂዳ  የሀድስ እንድሁም የፊቂህ ኪታቦችን
   ሙራጅአ ወይም መቅራት የምትፈልጉ
    ከእርማት ጋር አነባበቡንም ትርጉሙንም
    ከአጫጭር ኪታቦች ጀምሮ

ከክፍያ ነፃ ናቸው

ወደ መመዝገቢያ ጉሩቡ ለመቀላቀል
https://t.me/+iBpTDa20zAAwN2M0


2/የአረበኛ ፊደሎች እንደት እንደሚፃፉ እና
    እንደሚነበቡ በቪድዎ በተመቸዎት ሰአት
    ልብ ይበሉ!  ይህ ትምህርት ቁረአንን ለማንበብ
    በሚያስችል መልኩ እና ቁረአንን ምሳሌ
    በማድረግ ነው የምትማሩት።

3/የአረበኛ ፊደሎችን አነባብብ እና አፃፃፍ
   ለጨረሰ ተማሪ
 
   1/ሶርፍ                2/ነህው

   3/አረበኛ              4/ተጅዊድ

   5/የቁረአን  ቂረአት በተጅዊድ እና ሌሎችም

የትምህርቱን አሰጣጥ ለማየት

https://t.me/c/1549234723/6364

የአረበኛ ፅሁፉን መማር የማይፈልግ እና ዋይፋይ ማግኘት የማትችሉ አነባበቡን ብቻ እና የቋንቋ ትምህርቶቹን በአውድዎ ከእርማት ጋር መማር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የመማሪያ  ሰአት በተመቸዎት ሰአት

በአራት ወር  200  ድርሀም ወይም  ሪያል ሌሎቻችሁም ባላችሁበት ሀገር ይወሰናል

በየትኛውም ሀገር ያላችሁ አማረኛ ቋንቋ የምትችሉ መመዝገብ ትችላላችሁ

ከሮመዷን በሇላ መጀመር የምትፈልጉ ተመዝግባችሁ መቀመጥ ትችላላችሁ

ለመመዝገብ  
ለምሳሌ
በዚህ ፎርም        ስም= ፋጡማ አህመድ
                    ሀገር= ዱባይ
                    መማር የምትፈልጉትን የትምህርት
                     አይነት በቪድዎ በአዎድዎ
                    በማለት  መመዝገብ
                     ትችላላችሁ።


አድራሻ

@AbuMuzemeil  ወይም 0946349279  በጉሩቡም  መመዝገብ ትችላላችሁ
106 viewsDr. Hussen, 09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 07:45:21

አዲስ የተቀራ ኪታብ ደርስ
ሸርሑ ኡሱሉ ሲታ ሊል ዑሰይሚን
ከ 1—30 ሙሉ ደርስ

የ ኪታቡ ፀሀፊ =ሸይኽ ሙሓመድ አብዱል ወሃብ

በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
በአፕልኬሽን ማሠራት የሚፈልግ ቀድሞ ማዘዝ ይችላል
አድራሻ ስልክ 0912767238
ቴሌግራም t.me/islamicappdeveloper
1.2K viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), edited  04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 06:53:48 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.prophetadem
75ኛ. "የነብያት ታሪክ ኑሕ እና ኢድሪሥ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.prophetnuh
76ኛ. "የነብዩ ሙሐመድ ታሪክ خلاصة نور اليقين"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.hulasot
77. "ተንቢሃት تنبيهات"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.tenbihatabu
78. "ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.qaidaseid
79. "ረመዳን የቁርአን ወር"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.remedan
80. "አቂደቱ ተውሒድ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.aqidetutewuhid
81. "የነብያት ታሪክ ሁድ እና ሷሊሕ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.hudandsoalih

82. "የነብያት ታሪክ ነብዩላህ ኢብራሒም"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.prophetibrahim

83. "የፊቅህ ትምህርት ንጽሕና በኢስላም"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.fiqhtehara

84. "መንሐጁ ሳሊኪን በአማርኛ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.menhajusalikin

85. "የአልዋጂባት ሸርህ በኡስታዝ አቡዩሥራ ክፍል 01"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.wajibatabuyusraa

86. "የአልዋጂባት ሸርህ በኡስታዝ አቡዩሥራ ክፍል 02"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.wajibatabuyusrab

87. "Quran Recitation made easy"
https://play.google.com/store/apps/details?id=hussenapp.quranmadeeasy

88. "Quran Word By Word"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.quranwordbyword

90. "አልጀዘሪያ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.aljezeryatejwid

91. "ኹዝ አቂደተክ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.huzkhedr

ሁላችንም ሼርርርር እናድርገው ባረከላሁ ፊኩም ለተጨማሪ አፕልኬሽኖች የአላህን ቃል ቁርአን የነብያችንን አስተምህሮት እንማር
ወደ ቴሌግራም ግሩፓችን መግቢያው ይሄው
T.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS
ወደ ቴሌግራም ቻናላችን መግቢያው ይሄው
T.me/HUSSENISLAMICAPPS
ወደ ፕለይስቶር አፕልኬሽኖቻችን መግቢያው ይሄው
https://play.google.com/store/apps/dev?id=8792110632116938529
ወደ ዩቲዩብ ቻናላችን መግቢያው ይሄው
https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw

አፕልኬሽን ለማሠራት እና ለኡማው ለማበርከት ከፈለጉ አድራሻዬ
ስልክ +251912767238
ቴሌግራም t.me/islamicappdeveloper
1.2K viewsDr. Hussen, 03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 06:53:48 37ኛ. "ኡሱሉል ኢማን የኢማን መሠረቶች"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.usululiman
38ኛ. "ኩን ሰለፍዬን አለል ጃዳሕ ክፍል አንድ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.kunselefyena
39ኛ. "ኩን ሰለፍዬን አለል ጃዳሕ ክፍል ሁለት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.kunselefyenb
40ኛ. "ቀዋኢዱል ሙስላ የአላህ ስሞች እና ባሕሪዎች" https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.qewaidulmusla
41ኛ. "አርበኢን ሀዲስ በኡስታዝ አቡ አብደላህ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbeinabuabd
42ኛ. "አርበኡነ ነወውያ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbeinmunewor
43ኛ. "ረውደቱል ባዲኢን የጀማሪዎች ጨፌ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.rwdetulbadin
44ኛ. "የጀማሪዎች ጨፌ ረውደቱል ባዲኢን በኡስታዝ ሳዳት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.rewdetul
45ኛ. "100 ሀዲስ ለሒፍዝ በኡስታዝ ሳዳት ከማል"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.miathadis1
46ኛ. "200 ሐዲስ ለሒፍዝ በኡስታዝ ሳዳት ከማል"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.miathadis2
47ኛ. "አዝካር ወል አዳብ በኡስታዝ አቡ አብደላህ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.azkarabu
48ኛ. "ኡምደቱል አሕካም የሐዲስ ኪታብ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.umdetahkam
49ኛ. "ኡምደቱል አሕካም የሐዲስ መማሪያ 02"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.umdetahkam2
50ኛ. ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.riyada
51ኛ. ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል ሁለት
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.riyadb
52ኛ. "አልጀዘሪያ የተጅዊድ ትምህርት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.aljezerya
53ኛ. "ቱህፈቱል አጥፋል የተጅዊድ ትምህርት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.tuhfahmedadem
54ኛ. "ነዋቂደል ኢስላም በኡስታዝ አቡጁወይሪያ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.newaqidabuju
55ኛ. "መንሐጁ ሰለፍያ በኡስታዝ አቡጁወይሪያ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.menhajuselef
57ኛ. "ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.zikrdua
57ኛ. "ምክር ለሴቶች መውኢዞቱ ኒሳእ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.mewizotunisaa
58ኛ. "ምርጧ ሴት በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.mirtoaset
59ኛ. "20 ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.twentyadvice
60ኛ. "የመልካም ሚስት ባህሪዎች صفات الزوجة"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.sifatzwjetusoliha
61ኛ. "ፈድሉል ኢስላም የእስልምና ብልጫ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.fedlulislam
62ኛ. "ሪሳለቱል ሒጃብ በሸይኽ አህመድ አደም"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.risaletulhijaab
63ኛ. "የሴቶች ሚና በእስልምና"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.dewurlmeraa
64ኛ. "ሶላት የሁለት ሀገር መብራት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.solat
65ኛ. "እጅግ አስፈላጊ የሑረልዒይን መድረሳ ትምህርቶች"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.asfelagitmhrtoch
66ኛ. "የአህባሾች ብዥታ በሱና ብርሐን ሲመታ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ahbashexplained
67ኛ. "የአህባሾች እምነት በሚዛን ላይ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.waznofahbash
68ኛ. "አል ከባኢር ከባባድ ወንጀሎች"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.alkebair
69ኛ. "ቢናእ ኪታብ ለጀማሪዎች የሶርፍ ትምህርት መማሪያ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.binabegiinner
70ኛ. "መቅሱድ የሶርፍ መማሪያ ኪታብ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.meqsud
71ኛ. "አጅሩምያ በኡስታዝ አቡ አብደላህ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ajrumyaabu
72ኛ. "አጅሩምያ በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ajrumya
73ኛ. "ኡሱሉ ሰላሳ በኡስታዝ አወል አብደላህ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.usuluselasaawol
74ኛ. "የአባታችን አደም ታሪክ"
1.1K viewsDr. Hussen, 03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 06:53:48 በዶክተር ሁሴን ኡመር ተዘጋጅተው ፕለይስቶር ላይ የተለቀቁ
#የ91_ጠቃሚ_ኢስላማዊ_አፕልኬሽኖች_ዝርዝር ፦
ከፕለይስቶር ማውረጃ ሊንካቸው ጋር ለአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚዎች
1ኛ. "ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.offline.qaidanurania
2ኛ. "የቁርአን አቀራር ጁዝ 30"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.haleqajuz30
3ኛ. "የቁርአን አቀራር ጁዝ 21 እስከ 30"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.asmahuda21to30
4ኛ. "ሱዳናዊ ቃሪእ ጁዝ 15-30"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quran.offline.alzainmohammed2
5ኛ. "ሱዳናዊ ቃሪእ ጁዝ 01-15"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quran.offline.alzainmohammed
6ኛ. "Quran page by page Offline 01"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quran.offline.androidquran01
7ኛ. "Quran page by page Offline 02"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quran.offline.androidquran
8ኛ. "ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.sheikhmisbah01
9ኛ. "ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurutusulhuz
10ኛ. "ኡሱሉ ሰላሳ በአማርኛ በኡስታዝ ኸድር አህመድ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.usulkedr
11ኛ. "ኡሱሉ ሰላሳ በኡስታዝ ሳዳት ከማል"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.huzsadatkemal
12ኛ. "መትኑ ሹሩጢ ሶላት በኡስታዝ ሳዳት ከማል"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurutsadat
13ኛ. "ቀዋኢዱል አርበአ በኡስታዝ ሳዳት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.qewaidsadaat
14ኛ. "ቀዋኢዱል አርበአ በኡስታዝ አቡ አብደላህ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.qewaidibnheyru
15ኛ. "ነዋቂደል ኢስላም የእስልምና አፍራሾች"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.newaqdislam
16ኛ. "ሁዝ አቂደተክ በኡስታዝ አቡ አብደላህ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.huzaqidabuabd
17ኛ. "ኹዝ አቂደተክ በኡስታዝ ሳዳት ከማል"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.sadathuz
18ኛ. "አቂደቱ አህሉሱነቲ ወልጀመአ በኡስታዝ ሳዳት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.emnetachin
19ኛ. "አቂደቱ አሕሉሱነቲ ወልጀመዓ የአሕሉሱና እምነት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.aqidetuahulusuna
20ኛ. "አቂደቱ ሰለፍ ወአስሓቡል ሐዲስ በኡስታዝ ኸድር"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.qaidabagdadiya
21ኛ. "ሚን ኡሱል አቂደቲ አሕሉሱነቲ ወልጀመአ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.minusul
22ኛ. "ይህ ነው እምነታችን ጥሪያችን"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.hazihiaqidetuna
23ኛ. "ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር 01"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ibnmunewor.kitabutewhid
24ኛ. "ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር 02"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ibnmunewor.kitabutewhid2
25ኛ. "ዱሩሱል ሙሒማ በኡስታዝ አቡ አብደላህ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.durusulmuhima
26ኛ. "العقيدة الواسطية አቂደቱል ዋሲጥያ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.wasityajemal
27ኛ. "كشف الشبهات ከሽፉ ሹብሐት በኡስታዝ ጀማል"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.keshfjemal
28ኛ. "ከሽፉ ሹብሐት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.kesfushubhat
29ኛ. "አልዋጂባት አልሙተሐቲማት ማወቅ ያለብን ትምህርት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.alwajibatsadat
30ኛ. "ሸርሕ አልዋጂባት አልሙተሐቲማት ቂርአት ያለኔት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.serhalwajbat
31ኛ. "አቂደቱል ዋሲጥያ በወንድም አደም ኢብኑ ሙሐመድ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.wasitya
32ኛ. "የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 01"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.usulsherha
33ኛ. "የኡሱሉ ሰላሳ ሸርህ በኡሰይሚን 02"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.usulsherhab
34ኛ. "አል ኢርሻድ ክፍል አንድ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ibnmunewor.irshad
35ኛ. "አል ኢርሻድ ክፍል ሁለት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ibnkedir.irshad
36ኛ. "ሸርህ ኢና ኩና ፊል ጃሒልያ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.inakuna
1.3K viewsDr. Hussen, 03:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 04:06:25

1.4K viewsDr. Hussen, 01:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ