Get Mystery Box with random crypto!

HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hussenislamicapps — HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hussenislamicapps — HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @hussenislamicapps
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.84K
የሰርጥ መግለጫ

ማስታወቂያ ለመልቀቅ
አፕልኬሽን ለማሠራት አድሚኑን ከፈለጉ @islamicappdeveloper
ስልክ 251912767238
ለግሩፕ @ISLAMICBOOKSANDAPPS
ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw?sub_confirmation=1

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

3

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 21

2023-04-14 08:20:01
በኦን ላይን ባሉበት ቦታ እና ስፍራ ሁነው ቁርአንን በተጅዊድ አቀላጥፈው ለመቅራትለምትፈልጉ ሁሉ

#ቃዒዳ፣በነዘር፣በሂፍዝ
እንዲሁም
>>ቁርአንን ላኸተሙ ሰዎች በልዩመልክ

[የተጅዊድ ትምህርትን እንሰጣለን]

ከዚህ በታች ባለው የቴልግራም አድራሻችን ሊንኩን በመጫን መመዝገብ ይችላሉ።

        
 
  @daruselamonlin @ibadellah
@ibadellah@ibadellah
@daruselamonlin @daruselamonlin
@daruselamonl @ibadellah
@ibadellah @ibadellah
@daruselamonlin @daruselamonlin

=>ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሰአቶች ባመቾት ያናግሩን።
-ፈጅር ከ 12 እስከ 2 ሰአት
-ጠዋት ከ 3 እስከ 6 ሰአት
-ከሰአት ከ 8 እስከ 10
-አመሻሽ ከ 11 እስከ 12:30
-ማታ ከ 3 እስከ 5  ሰአት

>>>>በስልክ ቁጥር ቀጥታ ማግኘት ለምትፈልጉ ከታች ባለው ቁጥር ማግኘት ይችላሉ።

>> 0979199689 
>>0940049806

   ########ዳሩ ሰላም የኦንላይን ቁርአን ንባብ ትምርት መአከል።######
@ibadellah
@daruselamonlin
129 viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 07:18:47 አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ

የትኛውንም የድን እውቀት መማር ለምትፈልጉ በአላህ ፍቃድ ለጀማሪዎች በሚመች እና በሚገባ መልኩ እናስተምራለን።

1/የአቂዳ  የሀድስ እንድሁም የፊቂህ ኪታቦችን
   ሙራጅአ ወይም መቅራት የምትፈልጉ
    ከእርማት ጋር አነባበቡንም ትርጉሙንም
    ከአጫጭር ኪታቦች ጀምሮ

ከክፍያ ነፃ ናቸው

ወደ መመዝገቢያ ጉሩቡ ለመቀላቀል
https://t.me/+iBpTDa20zAAwN2M0


2/የአረበኛ ፊደሎች እንደት እንደሚፃፉ እና
    እንደሚነበቡ በቪድዎ በተመቸዎት ሰአት
    ልብ ይበሉ!  ይህ ትምህርት ቁረአንን ለማንበብ
    በሚያስችል መልኩ እና ቁረአንን ምሳሌ
    በማድረግ ነው የምትማሩት።

3/የአረበኛ ፊደሎችን አነባብብ እና አፃፃፍ
   ለጨረሰ ተማሪ
 
   1/ሶርፍ                2/ነህው

   3/አረበኛ              4/ተጅዊድ

   5/የቁረአን  ቂረአት በተጅዊድ እና ሌሎችም

የትምህርቱን አሰጣጥ ለማየት

https://t.me/c/1549234723/6364

የአረበኛ ፅሁፉን መማር የማይፈልግ እና ዋይፋይ ማግኘት የማትችሉ አነባበቡን ብቻ እና የቋንቋ ትምህርቶቹን በአውድዎ ከእርማት ጋር መማር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የመማሪያ  ሰአት በተመቸዎት ሰአት

በአራት ወር  200  ድርሀም ወይም  ሪያል ሌሎቻችሁም ባላችሁበት ሀገር ይወሰናል

በየትኛውም ሀገር ያላችሁ አማረኛ ቋንቋ የምትችሉ መመዝገብ ትችላላችሁ

ከሮመዷን በሇላ መጀመር የምትፈልጉ ተመዝግባችሁ መቀመጥ ትችላላችሁ

ለመመዝገብ  
ለምሳሌ
በዚህ ፎርም        ስም= ፋጡማ አህመድ
                    ሀገር= ዱባይ
                    መማር የምትፈልጉትን የትምህርት
                     አይነት በቪድዎ በአዎድዎ
                    በማለት  መመዝገብ
                     ትችላላችሁ።


አድራሻ

@AbuMuzemeil  ወይም 0946349279  በጉሩቡም  መመዝገብ ትችላላችሁ
147 viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 04:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 07:08:22 Watch "የቁርአን አቀራር በተጅዊድ ሱረቱል ቃሪአሕ እና ሱረቱ ተካሡር ለጀማሪዎች ለሁሉም በሚመች መልክ" on YouTube


676 viewsDr. Hussen, 04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 04:43:46
Watch "የቁርአን አቀራር በተጅዊድ ሱረቱል ሁመዛህ እና ሡረቱል አሥር ለጀማሪዎች እንዲሁም ለሁሉም በሚመች መልክ" on YouTube


985 viewsDr. Hussen, 01:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 04:43:24 Watch "የቁርአን አቀራር በተጅዊድ ሱረቱል ሁመዛህ እና ሡረቱል አሥር ለጀማሪዎች እንዲሁም ለሁሉም በሚመች መልክ" on YouTube


939 viewsDr. Hussen, 01:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 18:50:19 Watch "የቁርአን አቀራር በተጅዊድ ሱረቱል ፊል ለጀማሪዎች ለሁሉም በሚመች መልክ" on YouTube


1.1K viewsDr. Hussen, 15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 18:18:45 Watch "የቁርአን አቀራር በተጅዊድ ሱረቱል ከውሠር ማዑን እና ቁረይሽ" on YouTube


1.2K viewsDr. Hussen, 15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 14:53:56
Check out "ረመዳን የቁርአን ወር"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.remedan
1.4K viewsDr. Hussen, 11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 14:53:46 Check out "ረመዳን የቁርአን ወር"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.remedan
1.3K viewsDr. Hussen, 11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 13:16:05
Check out "የጾምን ህግጋት ማስታወሻ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.yesomhig
1.1K viewsDr. Hussen, 10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ