Get Mystery Box with random crypto!

HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hussenapp — HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hussenapp — HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @hussenapp
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9
የሰርጥ መግለጫ

ለግሩፓችን https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS
ቻናላችን https://t.me/Hussenapp
አፕልኬሽን ለማሠራት ከፈለጉ አድራሻችን t.me/hussennegn
Dr. hussen Oumer ስልክ 0935830115
ዩቱዩብ ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw
web https://hussenapptube.mystrikingly.com

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-11-27 10:10:10 Check out "ቁርአን ተፍሲር በድምጽ በሸይኽ ሚስባህ ሙስጠፋ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.sheikhmisbah01
1.5K viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 09:00:16
አዳዲስ እና ከአሁን በፊት የተዘጋጁ አፕልኬሽኖችን ለማስተዋወቅ ለማሰራጨት የፌስቡክ ግሩፕ ከፍተናል በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ

https://www.facebook.com/groups/1852499751754435/?ref=share_group_link
1.5K viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), edited  06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 08:45:33 Check out "የቁርአን አቀራር ጁዝ 30"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.haleqajuz30
1.3K viewsDr.Hussen Oumer, 05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 08:17:21
አዲስ አፕልኬሽን ፕለይስቶር ላይ ተለቀቀ
ስሙ

"ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም"
ከፕለይስቶር ማውረጃ ሊንኩ

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.zikrdua
ሼርርርርር ይደረግ ባረከላሁ ፊኩም

ስለ አፕልኬሽኑ ይዘት ገለጻ

በዛዱል መዓድ የሱና መድረሳ ትምህርት ቤት በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ዚክር እና ዱዓእ የመንፈስ ቀለብ በሚል ርዕስ በ43 ክፍሎች ሲሠጥ የነበረው ትምህርት የተጠናቀቀ መሆኑ ይታወሳል ። አሁን ደግሞ ለዓለም ሙስሊም እህት ወንድሞች እናት አባቶች ቤታቸው ቁጭ ብለው ትምህርቱን ያዳምጡ ዘንድ አንድ ጊዜ አፑን ካወረዱት ኢንተርኔት በማያስፈልግ መልኩ በአፕሌኬሽን ተዘጋጅቷል ።

- ከእናንተ የሚጠበቀው ትምህርቱን አዳምጣችሁ ፣ ላልደረሳቸው ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘምድዎ ማዳረስ ብቻ ነው።

- በተለይ ሐገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻችን በዳታ ለሚቸገሩ ይህ አፕ አንድ ጊዜ ካወረዱት አፑ ዳታ አያስፈልገውም ሼር አድርጉላቸው ።

- በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ከፈለጋችሁ በዚህ በስልክ ቁጥር +251912768238 ያናግሩን ።

ፕለይስቶር ላይ 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት አፕልኬሽኑን እንደወደዱት ይመስክሩ ። ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዙን ።

የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር +251912767238 ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

"ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም"
ከፕለይስቶር ማውረጃ ሊንኩ

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.zikrdua
1.3K viewsDr.Hussen Oumer, edited  05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 08:14:51 አዲስ አፕልኬሽን ፕለይስቶር ላይ ተለቀቀ
ስሙ

"ዚክር እና ዱዓ በሸይኽ አህመድ አደም"
ከፕለይስቶር ማውረጃ ሊንኩ

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.zikrdua

ሼርርርርር ይደረግ ባረከላሁ ፊኩም
1.1K viewsDr.Hussen Oumer, edited  05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 07:37:42
Check out "አርበኡነ ነወውያ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbeinmunewor

ይህ አርበኡነ ነወውያ የምትባለዋን የሐዲስ ኪታብ ትምህርት ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር በ50 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።

- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ኪታቧን መማር ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።

- ይህ አፕ እንደዚህ ባማረ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Check out "አርበኡነ ነወውያ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbeinmunewor
136 viewsDr.Hussen Oumer, 04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 07:36:35 Check out "አርበኡነ ነወውያ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbeinmunewor
106 viewsDr.Hussen Oumer, 04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 07:00:44
Check out "አልጀዘሪያ የተጅዊድ ትምህርት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.aljezerya

ይህ አፕልኬሽን አልጀዘሪያ በመባል የምትታወቀዋን የተጅዊድ መማሪያ ኪታብ ትምህርት ለመቅራት በሚመች መልኩ በሸይኽ አሕመድ ሸይኽ ኣደም በ29 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።

- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ተጅዊድ መማር ፣ የቁርአንን ትክክለኛ አነባበብ መረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።

- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

Check out "አልጀዘሪያ የተጅዊድ ትምህርት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.aljezerya
242 viewsDr.Hussen Oumer, 04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 06:50:03 Check out "አልጀዘሪያ የተጅዊድ ትምህርት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.aljezerya
248 viewsDr.Hussen Oumer, 03:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 06:49:47 Check out "ቱህፈቱል አጥፋል የተጅዊድ ትምህርት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.tuhfahmedadem
244 viewsDr.Hussen Oumer, 03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ