Get Mystery Box with random crypto!

HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hussenapp — HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hussenapp — HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @hussenapp
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9
የሰርጥ መግለጫ

ለግሩፓችን https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS
ቻናላችን https://t.me/Hussenapp
አፕልኬሽን ለማሠራት ከፈለጉ አድራሻችን t.me/hussennegn
Dr. hussen Oumer ስልክ 0935830115
ዩቱዩብ ቻናላችን https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw
web https://hussenapptube.mystrikingly.com

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-11-26 23:41:31 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የቴሌግራም ቻናሌ ቤተስቦች እንደምታዩት የቴሌግራም ግሩፓችን 80ሺ በላይ ሜምበር ደርሷል ።

የቴሌግራም ግሩፑ ላይ የሚለቀቁትን ለትውልድ ጠቃሚ የዲን መማሪያ አፕልኬሽኖችን ለማሠራጨት እንዲምያመቸን የፌስቡክ ግሩፕ ከፍተናል ።

ይህንን ሊንክ በመጫን የግሩፑ አባል ይሁኑ ጓደኞችዎችን invite በማድረግ ግሩፑን ለማሳደግ ያግዙን ባረከላሁ ፊኩም

https://www.facebook.com/groups/1852499751754435/?ref=share_group_link
ሶሻል ሚድያን ለኸይር ነገር መጠቀም ነው ዓላማዬ ሁልጊዜም ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም እንላለን ።
https://www.facebook.com/groups/1852499751754435/?ref=share_group_link
822 viewsDr.Hussen Oumer, edited  20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 22:49:30 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ይህንን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ተከታተሉት የ entrance ፈተና ወረቀቶችን ከማብራሪያ ጋር ትማሩበታላችሁ

https://youtube.com/@ethio-examsolution2104
1.1K viewsDr.Hussen Oumer, edited  19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 19:35:01
የመልካም ሚስት ባሕሪያቶች
صفات الزوجة الصالحة
የተሠኘ ኪታብ በአፕልኬሽን በቅርብ ቀን ፕለይስቶር ላይ ይጠብቁን ከነ ሙሉ ደርሱ ያለኔት
T.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS
1.9K viewsDr.Hussen Oumer, 16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 15:51:35 Watch "ተውሒድ እና ሺርክ መጽሐፍ በኡስታዝ ሳዳት ከማል ክፍል 04 ከገጽ 15-20 ክፍል 04" on YouTube


2.1K viewsDr.Hussen Oumer, 12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 15:46:15

1.9K viewsDr.Hussen Oumer, 12:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 14:32:25
ሴቶች አዲስ የኪታብ መስሪያ በተለዬ ሁኔታ ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ ኪታብ موعظة النساء የተሠኘ ኪታብ ፕለይስቶር ተለቋል
"ምክር ለሴቶች መውኢዞቱ ኒሳእ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.mewizotunisaa
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አል አሩሲ
ሼር በማድረግ ለሙስሊሙ ኡማ ያሠራጩ ባረከላሁ ፊኩም
"ምክር ለሴቶች መውኢዞቱ ኒሳእ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.mewizotunisaa
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አል አሩሲ
1.9K viewsDr.Hussen Oumer, 11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 14:22:23 Check out "ምክር ለሴቶች መውኢዞቱ ኒሳእ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.mewizotunisaa
1.5K viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 08:04:46
"የአህባሾች ብዥታ በሱና ብርሐን ሲመታ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ahbashexplained

በሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ በተከታታይ ሲቀርብ የነበረው ከሽፉል ገዋሽ አንተልቢሲ ጀማአቲል አሕባሽ የአህባሾች ማምታቻና ብዥታ
በሱና ብርሃን ሲመታ በሚል ርዕስ በ90 ክፍሎች ሲሠጥ የነበረው ትምህርት እና መውሊድ ድብን ያለ ቢድአ ነው በሚል ርዕሥ በ10 ክፍሎች የተጠናቀቀ መሆኑ ይታወሳል ። አሁን ደግሞ ለዓለም ሙስሊም እህት ወንድሞች እናት አባቶች ቤታቸው ቁጭ ብለው ደርሱን ያዳምጡ ዘንድ አንድ ጊዜ አፑን ካወረዱት ኢንተርኔት በማያስፈልግ መልኩ የሚሰራ አፕሌኬሽን ተዘጋጅቷል ።

Check out "የአህባሾች ብዥታ በሱና ብርሐን ሲመታ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.ahbashexplained

ስለ አፕልኬሽኑ የቪድዮ ገለጻ


863 viewsDr.Hussen Oumer, 05:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 07:58:52

582 viewsDr.Hussen Oumer, 04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 07:33:31

562 viewsDr.Hussen Oumer, 04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ