Check out "አልጀዘሪያ የተጅዊድ ትምህርት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.aljezerya
ይህ አፕልኬሽን አልጀዘሪያ በመባል የምትታወቀዋን የተጅዊድ መማሪያ ኪታብ ትምህርት ለመቅራት በሚመች መልኩ በሸይኽ አሕመድ ሸይኽ ኣደም በ29 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።
- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ተጅዊድ መማር ፣ የቁርአንን ትክክለኛ አነባበብ መረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Check out "አልጀዘሪያ የተጅዊድ ትምህርት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.aljezerya