Get Mystery Box with random crypto!

ከዩክሬን የተገዛው እህል በዛሬው ዕለት ጂቡቲ ገባ። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አማካኝነት ለኢ | ሁሌ አዲስ ሚዲያ (Hule Addis Media)

ከዩክሬን የተገዛው እህል በዛሬው ዕለት ጂቡቲ ገባ።

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አማካኝነት ለኢትዮጵያ ከዩክሬን የተገዛዉ እህል በዛሬው ዕለት ጂቡቲ መድረሱ ተነግሯል ።

ሩሲያ ዩክሬንን ከወረረች በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አፍሪካ የተላከ እህል ነው።

ጂቡቲ የደረሰችው መርከብ የሊባኖስ ባንዲራ ያላትና ብሬቭ ኮማንደር የምትሰኝ ሲሆን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአለም ምግብ ፕሮግራም የተገዛውን 23 ሺህ ቶን ስንዴ ጭነትም ይዛለች።

ለወቅታዊ እና ለፈጣን መረጃዎች የሁሌ አዲስ ሚዲያ የማህበራዊ ሚዲያዎችን ይቀላቀሉ።

Facebook : https://www.facebook.com/Huleadissmedia/
Telegram : https://t.me/Hulaadiss
YouTube Channel
https://www.youtube.com/channel/UCk934znIu60LV3czcIVZ9Bg
Twitter: https://twitter.com/Huleaadis_Media