Get Mystery Box with random crypto!

☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

የሰርጥ አድራሻ: @huda4eth
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.57K
የሰርጥ መግለጫ

☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية
ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን!
ለአስተያየት @nuugaa

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-04-04 17:34:44
ማሻ አላህ!
ቤተሰቦቹ ታወቁ

ይህ ሳዑዲ እየተካሔደ ባለው አለም አቀፍ የቁርኣን ውድድር ላይ የዳኞችንና የሁሉንም ቀልብ የገዛው ኢትዮጵያዊው ቃሪእ ቤተሰቦች ማን እንደሆኑ ያውቃሉ? ቃሪኡ በአሁኑ ሰዓት በሳውዲ በሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሲሆን ታላቅ ወንድሙ በመኪና አደጋ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት በሐኪሞች ጭምር የመዳን ተስፋው የመነመነ ነው ተብለው ወላጅ አባቱ በአላህ ላይ ከፍተኛ ተስፋ በመሰነቅ ለወራት በተከታታይ ያለማቋረጥ ቁርኣን በመቅራት ሙሉ ዓፊያው ተመልሶ የአላህን ተዓምር የተመለከቱ ቤተሰቦች ናቸው። ይህንንም የአባት የቁርአን ውዴታ የተመለከተው ልጅ በቁርኣን ፍቅር ወድቆ ቁርኣንን ሙሉ ሐፍዞ ዛሬ እዚህ ደረጃ ደርሷል። እንግዲያው ይህ ቤተሰብ የማን ቤተሰብ እንደሆነ እንንገሮት፣ በኢትዮጵያ ሙስሊም ማህበረሰብ ውስጥ ከሀሳብ ተነስቶ እስከ ሚታይ ትልቅ ተቋም በመገንባት የሚታወቁትና ምሳሌ የሆኑት

1) የቀድሞ የናጂያ ዳዕዋ የአሁኑ የነሲሓ ዳዕዋ መስራች
2) የሱመያ ትምህርት ቤት መስራች
3) የአል ዓፊያ አክሲዮን ማህበር መስራች
4) የአሊፍ ባ አክሲዮን ማህበር መስራች
5) የቀድሞ ሰለፊያ ጋዜጣ መስራችና ባለቤት
6) የነሲሓ ቲቪ ከመስራቾቹ አንዱ
7) የነሲሓ በጎ አድራጎት እና ሌሎችም ተቋማት መስራች የሆኑት የኡስታዝ ቡሽራ ሙሐመድ ኢብራሒም የወንድም ልጅ ነው።

እንኳን ደስ አላችሁ!
2.1K views14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 10:29:45
Remedan 13
2.3K viewsedited  07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 22:57:13 ​ •تلاوة رمضانية•​ ​

​الليلة 13 | رمضان ​

​الجزء الثالث عشر من المصحف الشريف​

​مـن ⇦242 يوسف ۝ 53
إلى ⇦261 إبراهيم ۝ 52

​ 59:31 د​

القارئ : عبدالرحمن العوسي

​​Te~
http://t.me/huda4eth

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
2.7K views19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 16:11:46
Remedan 12
3.2K viewsedited  13:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 22:33:53 •||تلاوة رمضانية||•​ ​

​الليلة 12 | رمضان ​

​الجزء الثاني عشر من المصحف الشريف​

​مـن ⇦222 هــــود ۝ 6
​إلى ⇦241 يوسف ۝ 52

53:17 د​

القارئ : مشاري العفاسي

​​Te~ ሁዳ መልቲሚዲያ- 🅗🅤🅓🅐
https://t.me/huda4eth

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
1.3K views19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 11:16:49
Remedan 11
1.0K viewsedited  08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 23:05:17 •تلاوة رمضانية•​ ​

الليلة 11 | رمضان ​

​الجزء الحادي العاشر من المصحف الشريف​

​مـن ⇦201 التوبة ۝ 93
إلى ⇦221 هـــود ۝ 5

52:26 د​

القارئ : سعد الغامدي

​​Te~
http://t.me/huda4eth

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
1.9K views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 22:47:24 •||تلاوة رمضانية||•​ ​

​الليلة 10 | رمضان ​

الجزء العاشر من المصحف الشريف​

​مـن ⇦181 الأنفال ۝ 41
إلى ⇦201 التوبة ۝ 92

50:08 د​

القارئ : ياسر الدوسري

​​Te»
http://t.me/huda4eth
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
2.7K views19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 17:51:41
ወላሂ! ወቢላሂ! ወተላሂ! ረመዷንን ሳይጠቀምበት ያለፈበት ማንም ሰው  ዑዝር የለውም!
ሸይኽ ሱዑድ ሹረይም
3.2K views14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 17:51:16
የታላቁ ወር ረመዷን 9
እለታዊ መልዕክት
መልካም የዒባዳ ጊዜ
3.0K viewsedited  14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ