ፍትህ ለወንድ ልጅ «ወንድን ማን ይረዳው!?» ------------------------ አልቅሶ አ | 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Picture 1 from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 ቅድሚያ ለተዉሂድ 2024-07-25 12:59:50
Picture 2 from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 ቅድሚያ ለተዉሂድ 2024-07-25 12:59:50
Picture 3 from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 ቅድሚያ ለተዉሂድ 2024-07-25 12:59:50
ፍትህ ለወንድ ልጅ «ወንድን ማን ይረዳው!?» ------------------------ አልቅሶ አይወጣለት ተናግሮ አያሳምን!? እየተባለ አድጎ ምንድነው? ግን ለምን!? ዘንቦ ሳያባራ ይኖራል ሲዳምን!! ➨አይ ወንድ ልጅ...!! በዝም ጭጭ ብሎ ሁሉንም ሲመዝን!! በዚህች ቀውጢ ምድር ሲለፋ ሲባዝን!! ውስጡን ለተረዳው ወንድ ልጅ ሲያሳዝን!? አንተ ወንድ አይደለህ!? እንደት !? ለምን ታለቅሳለህ!?…
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

@https_asselefya1
14.20K ተመዝጋቢዎች
ሃይማኖት ምድብ
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر». قال العلامة المحدث:مقبل الوادع...