Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ በሚጠናቀቀው የአክሲዎን ሽያጭ አማራ ባንክ በሰነደ መዋእለ ንዋይ ገበያ (Securities E | Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች

ዛሬ በሚጠናቀቀው የአክሲዎን ሽያጭ አማራ ባንክ በሰነደ መዋእለ ንዋይ ገበያ (Securities Exchange) ላይ ከግል ኢንቨስተሮች ከፍተኛ ባለድርሻ የሚያረገውን አክሲዎን ገዛ።

አማራ ባንክ ከፍተኛውን መዋዕለ ነዋይ በመመደብ የ 10 በመቶ የአክሲዮን ድርሻ መግዛቱን ገልጿል።

ባንኩ የሰነደ መዋዕለ ገበያን ላይ በ 90.6 ሚሊዮን ብር ከፍተኛዉን ድርሻ የገዛ የግል ኩባንያ መሆን ችሏል። ይህን ተከትሎ የአክሲዮን ግዢን የመፈፀመ አምስተኛዉ ባንክ ሆኗል።

ካፒታል ገበያን በኢትዮጵያ ለማቋቋም ድርሻ ከገዙት ባንኮች ዉስጥ እስካሁን 308.1 ሚሊዮን ብር መሰብሰብ ተችሏል ።
ካፒታል