Get Mystery Box with random crypto!

ምንም አይነት የኮንደሚኒየን የምዝገባ ማስታወቂያ አልወጣም የአዲስ  አበባ ቤቶች ሄዳችዉ onli | Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች

ምንም አይነት የኮንደሚኒየን የምዝገባ ማስታወቂያ አልወጣም

የአዲስ  አበባ ቤቶች ሄዳችዉ online መሆናችዉ አረጋግጡ የሚባለዉ ወሬ ተሰራጭቷል።

ስለዚህ ለ "Online ምዝገባ ለማረጋገጥ አዲስ አበባ ቤቶች ቢሮ እንድትሄድ" እየተባለ የተሰራጨው ወሬ ሀሰተኛ ነው።