Get Mystery Box with random crypto!

2/2 Note: እዚህ መግለጫ ላይ ለተገኙ አንድ ሀላፊ በኤርፖርት ስለሚሰሩ ውንብድናዎች መረጃ ከማ | Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች

2/2
Note: እዚህ መግለጫ ላይ ለተገኙ አንድ ሀላፊ በኤርፖርት ስለሚሰሩ ውንብድናዎች መረጃ ከማስረጃ ጋር በቀጥታ አድርሻቸው ነበር፣ ሊንክ ላክልኝ ብለው ከላኩላቸው በኋላ እስከዚህ መግለጫ ድረስ ዝምታን መርጠው ቆይተዋል።

*ኢቢሲ ይህን ዜና ሲያጋራ የህዝብ አስተያየት ፈርተው ይሁን ሌላ ባላውቅም ከሌሎች ዜናዎች በተለየ የአስተያየት መስጫ (comments section) ቆልፈው ነው።

@EliasMeseret