አዲስ ነጻ የሰርተፍኬት ፕሮግራም በቅርቡ ይጀመራል! ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ከዚህ በፊት መ | Holistic Bible College

አዲስ ነጻ የሰርተፍኬት ፕሮግራም በቅርቡ ይጀመራል!
ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ከዚህ በፊት መሰረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በኦንላይን በነጻ እያስተማረ እንደቆየ ይታወቃል። በተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተደራሽነት ለማስፋት በቅርቡ ለየት ባለ የትምህርት አሰጣጥ ሁኔታ በሰርተፍኬት ፕሮግራም በተግባራዊ ስነመለኮት ትምህርት በኦንላይን ሞዳሊቲ ለአስራ ሁለት ቀናት የሚቆይ ትምህርት #በነጻ መስጠት ይጀምራል።
በሰርተፍኬት ፕሮግራም የሚሰጡ ኮርሶች፦
1. የእግዚአብሔር ቃል፦ 66ቱ መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ስለመሆኑ፤
2. የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን፦ መሰረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ለመረዳት የሚጠቅም፤
3. ጸሎት፦ ጠንካራ የጸሎት ሕይወት ለመገንባት፤
4. ሕግ እና ጸጋ፦ በክርስቶስ ጸጋ የዳንንበት እውነት ለመረዳት፤
5. ማንነትን ማወቅ፦ ራስን ለማወቅ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መንገድ፤
6. ሁለንተናዊ ዕድገት፦ ክርስቲያን ማደግ ያለበት የሕይወት ዘርፎች ለመረዳት፤

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ለሁሉም!
+251919741700 @infohbc
+251961416796 @infohbchawassa
+251955454574 @hbcafaanoromo
Website www.holisticbiblecollege.com
Register www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
Telegram https://t.me/holisticbiblecollege
Holistic Bible College

Holistic Bible College

@holisticbiblecollege
18.07K ተመዝጋቢዎች
ሃይማኖት ምድብ
📞Addis Ababa 251919741700. 📞Hawassa 251961416796. 📞Afaan Oromo 251955454574. 📞Free Certificate 251964773877. Chat 👉 @holisticbiblecollegebot....