Get Mystery Box with random crypto!

Hijra Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ hijramuslim — Hijra Tube H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hijramuslim — Hijra Tube
የሰርጥ አድራሻ: @hijramuslim
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.21K
የሰርጥ መግለጫ

ውድ የ ሂጅራ tube ተከታታዮች 🙌
የቻንናላችን ቤተሰብ ሰለሆኑ ከልብ አናማሳግናለን
እስከመጨረሻው ሳያነቡ #leave ማለት ሽንፈት ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
Share ያድርጉ 👇👇👇
👉 @Hijramuslim

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-07 14:20:52
Turkey
Apply #NOW in Istanbul

100% Granted
Student Visa
Work visa
Health consulting

Telegram account

@Ami_19
@Yamiin00

Contact
+251919510233
+251900653829
255 viewsYamiin, 11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 22:36:37
የ social media ንቅናቄ ሁላችንም #Share እናድርግ
2.3K viewsYamiin, 19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-09 00:10:00 አስተውል

አራት ነገራቶች የሰውነት ህመምን ያስከትላሉ:
① ﺍﻟﻜﻼﻡ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ
‏) ብዙ ማውራት
② ﻭﺍﻟﻨﻮﻡ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ
‏) ብዙ መተኛት
③ ﻭﺍﻷﻛﻞ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ
‏) ብዙ መብላተት
④ ﻭﺍﻟﺠﻤﺎﻉ ﺍﻟﻜﺜﻴﺮ
ብዙ ግንኙነት ማድረግ
አራት ነገራቶች አካልን ያወድማሉ፦
1 ) ﺍﻟﻬﻢ .
ሀሳብ (ጭንቀት)
2 ‏) ﺍﻟﺤﺰﻥ .
ሀዘን (ትካዜ)
3 ‏) ﺍﻟﺠﻮﻉ .
ረሀብ
4 ‏) ﺍﻟﺴﻬﺮ .
አለመተኛት (አንቅልፍን ማጣት)
አራት ነገሮች ሲሳይን ያስገኛሉ፦
1 ) ﻗﻴﺎﻡ ﺍﻟﻠﻴﻞ .
ለሊት ላይ መቆም(መስገድ)
2 ) ﻛﺜﺮﺓ ﺍﻻﺳﺘﻐﻔﺎﺭ .
ኢስቲግፋር ማብዛት
3 ‏) ﺗﻌﺎﻫﺪ ﺍﻟﺼﺪﻗﺔ .
ሰደቃን ተጠባብቆ ማድረግ
4 ‏) ﺍﻟﺬﻛﺮ ﺃﻭﻝ ﺍﻟﻨﻬﺎﺭ ﻭﺁﺧﺮﻩ .
በቀኑ መጀመሪያና መጨረሻ ላይ አላህን ማውሳት።
ኃጢያት ልትሰራ ባሰብክ ቁጥር እነኚህን 3 የቁርአን አንቀፆች
አስተውል
"-1 ﺃﻟﻢ ﻳﻌﻠﻢ ﺑﺄﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺮﻯ "
【አላህ የሚመለከት መሆኑን አያውቅምን?】
2-" ﻭﻟﻤﻦ ﺧﺎﻑ ﻣﻘﺎﻡ ﺭﺑﻪ ﺟﻨﺘﺎﻥ "
【በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች
አልሉት፡፡】
3-" ﻭﻣﻦ ﻳﺘﻖ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺠﻌﻞ ﻟﻪ ﻣﺨﺮﺟﺂ “
【አላህን የሚፈራ ሰው ለርሱ መውጫ (ቀዳዳ)
ያበጅለታል።】
ﻓﺎﻟﺪﺍﻝ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺨﻴﺮ ﻛﻔﺎﻋﻠﻪ
በመልካም ነገር ላይ የሚያመላክት ሰው እንደ ሰሪው ነውና
ሼር አርገን ተጠቃሚው በተጠቀመ ቁጥር አጅር እናገኛለን
.
.
.
.
ያ አላህ ወንጀላችንን ማረን ወዳንተም የ ጀነት መንግድህን ምራን
754 viewsYamiin, 21:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-20 11:26:28
#ትኬት የሚገኝባቸው ቦታዎች
#ዒዛ_1
#መውረድ_እና_መውጣት

#እሁድ #የካቲት20
ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በሀዋሳ ሴንትራል ሆቴል አዳራሽ


@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
843 viewsBin, 08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-16 21:49:09 ስልክ
0975207070
0916840026
0911964838
772 viewsBin, 18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-16 21:47:27 ሁላችንም እንገኝ ይህን ድንቅ ፕሮግራም እንሳተፍ
700 viewsBin, 18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-16 21:30:21
697 viewsBin, 18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-07 11:46:23 አላህ ካንተ የሚፈልገው እንከን አልባ (ፍፁምነትን) ሳይሆን ወደ እርሱ በሚደረገው ጉዞ ላይ በሙሉ ልብ የርሱ ሆነህ መገኘትህን ነው ያ ደግሞ ስሙ ልህቀት (excelence) ይባላል..ትርጉሙ ደግሞ "አላህ የሰጠህን ጊዜ፣ሀይል እና ፀጋ(ኒዕማ) በአግባቡ መጠቀም መቻልና ለነገሮች ተገቢውን ትኩረት መስጠት ነው"...መገለጫው ደግሞ ነገሮችን በአግባቡ፣ በእርጋታ፣ በተገቢው መንገድ መከወን መቻል ነው ...ብዙዎቻችን በኢማናችን ጠንካራ ፣በምንሰራው ስራ ስኬታማ መሆን እንፈልጋለን ነገር ግን ጊዜያችንን ፣ኋይላችንን እንዲሁም አላህ የሰጠንን ፀጋ በአግባቡ ግን ማዋል አንፈልግም ..ነገራቶችህን በምን ያህል ትጋት እየከወንክ ነው?ጥዋት ስንት ሰአት ነው የምትነሳው? ቀንህስ በምን እያለፈ ነው ? ቁርዓን በቀን ውስጥ ምን ያህል ትቀራለህ ?ቢዝነስህ ፣ት/ት ህ ፣የትዳር ህይወትህን ለማሻሻል ምን እያደረግክ ነው ...ዛሬውን ያልሰራ ማህበረሰብ ስለነገ ምን ብሎ ነው የሚያወራው? ...ነገ ዛሬ በአግባቡ ለተዘጋጁት ትሆናለች አትጠራጠር !
መልካም ጁምዓ
የጅምዓ መልዕክቴ
https://www.facebook.com/fethudin.ali.7 በፌስቡክ ይወዳጁን
979 viewsBin, 08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-16 13:13:25 'ሁሉም ጥሩ ይሆናል' የሚል ጥቅስ ሰምተን ይሆናል ግን ሁሉን ጥሩ የምናደርገው እኛ ነን፤ ቀንህ ጥሩ እንዲሆን ከፈለክ ከእንቅልፍ እንደተነሳህ እነዚህን 2 ነገሮች ሁሌም አድርጋቸው።

1. ከአልጋህ ሳትወርድ ፈጣሪህን በማመስገን ጀምር ፤ አሁን የሌለህን ሳይሆን በጣም የሚያስደስትህን ከፈጣሪ የተሰጠህን 5 ነገሮች እየጠራህ አመስግን።

2. እህቴ ከእንቅልፍ እንደተነሳሽ አመሰገንሽ አይደል? ከዛ ቀንሽ ያማረ የሚሆነው ምን ብሰሪ የት ብትሄጂ ከማንጋር ብታሳልፊ እንደሆነ በአይምሮሽ ውሎሽን አስቢው፤ ይሄን እንዳደረግሽ ቀንሽን ጀምሪው።

ዛሬ ወይም ነገ ብቻ ሳይሆን ሁሌም አድርገው! አድርጊው! ደስተኛ መሆን የሚፈልግ ሰው ተግባር እንጂ ሁሉም ጥሩ ይሆናል እያለ ደጅ ደጁን አያይም።
924 viewsYamiin, 10:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-13 21:48:03
We worship you until we die
852 viewsBin, edited  18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ