Get Mystery Box with random crypto!

Positive Mind 🧠🌍🎯🧠 New Life

የቴሌግራም ቻናል አርማ seccessb — Positive Mind 🧠🌍🎯🧠 New Life P
የቴሌግራም ቻናል አርማ seccessb — Positive Mind 🧠🌍🎯🧠 New Life
የሰርጥ አድራሻ: @seccessb
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 661
የሰርጥ መግለጫ

#የዚህ ቻናል ዋነኛ አላማ
👉 የስነ-ልቦና ትምህርት
👉 የስነ-ልቦና ምክሮችን
👉 አነቃቂ ፅሁፍ እና አነቃቂ ንግግሮችን
👉መፅሐፍትን
👉ጥቅስ እና አባባሎችን
👉ፍልስፍና , ሳይንስ እና ጠቅላላ ዕዉቀትን በማቅረብ መልካም ስብዕናን ዕዉቀትን እና በጎ አሰተሣሠብን መገንባት ነዉ!
ለአስተያየትዎ -

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-29 08:06:26 በዛሬው ቀን በሁለት ነገሮች የማንነታችሁ ጥራትና ክቡርነት ይመዘናል፡-

1. አደርገዋለሁ ያላችሁትን ነገር ቃል በገባችሁት ሰአትና የጥራት ደረጃ ማድረጋችሁ እና

2. ስዎቸን በቀጠራችሁበት ሰአት አክብራችሁ በመገኘታችሁና የማትገኙ ወይም የምታረፍዱ ከሆነ አስቀድማችሁ በማሳወቃችሁና ይቅርታ በመጠየቃችሁ።
76 views05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 21:16:17 ትልቅ ሕልም ድንቅ አቅምህን እንድትጠቀምበት ይረዳሀል

ትልቅ ሕልም በውስጣችን ያለውን ጥልቅና ዕምቅ አቅም እንድንጠቀምበት በር የሚከፍትልን ልዮ ቁልፍ ነዉ። ብዙውን ጊዜ የሰው ልጅ እንደ ሰርግ ያሉ ልዮ ዝግጅት ሲኖርበት ነው፣ ድንቅ አቅሙን የሚጠቀመው ሰዎቹን ለማስደሰትና ለማኩራት የተቻለው ሁሉ ያደርጋል፣ ምንም ነነር ለራሱ ለማድረግ ጊዜ አያገኝም ሳምንቱን ሙሉ ሳይመገብ ሳይተኛ ወይም ሌሎች ነገሮችን ለማድረግ ጊዜ ሳያገኝ መስራት ያለበትን ሥራ ሁሉ በድንቅ መንገድ ይሰራል። ዝግጅቱ ካለፈ በኋላ ግን ደክሞኛል፤ አሞኛል፤ ዕረፍት ያስፈልገኛል፤ ብሎ ያሳብባል የሰው ልጅ ደግሞ "ሲፈልግ ተዓምረኛ፣ ካልፈለገ ደግሞ ሰበበኛ ነዉ!" አንተ ድንቅ እንድትሆን የቤተሰብህ ሰርግ ወይም ሌላ ዝግጅት እስኪመጣ መጠበቅ አያስፈልግህም። ድንቅ ለመሆን፣ የሚያስፈልግህ ትልቅ ሕልም በማስቀመጥ፣ ራስህን ሕልሙን ማሳካት ወደሚችል ድንቅ ሰውነት መቀየር ብቻ ነው የሚያስፈልግህ። በሕይወትህ ትልቅ ሕልም አስቀምጠህ፣ ሕልምህን ለማሳካት መሮጥ ስትጀምር፣ በውስጥህ ተደብቆ የነበረውን ጥልቅና ዕምቅ አቅምህን መጠቀም ትጀምራለህ።

ትልቅ ሕልም አለኝ!
ኢትዮጵያን እና አፍሪካን እየቀየርኩ ነው!
አንድ ብር ከአንድ ዶላር እኩል ነው!
ዳዊት ድሪምስ.
መልካም ምሽት
88 views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 08:28:34
የሲስተም የመጨረሻ 23 ኛ ቀን ልዩ ስልጠና

እንኳን ደስያላችሁ
105 views05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 13:43:12 #ባህሪ”

ሰው በልቡ የሚያስበውን ሃሳብ ነው፧ የሚለው አባባል የሰውን ልጅ ማንነት የሚያንጸባርቅ አባባል ብቻም ሳይሆን፤ የህይወቱን መስመር እና ጉዞም የሚዳስስ ነው እርግጥም ሰው የሚያስበውን ሃሳብ ነው።

ባህሪው እና ጸባዩ የአስተሳሰቦቹ ሁሉ ድምር ናቸው። አንድ ዕጽዋት ከውስጡ ይፈካል እንጂ ፤ ከውጪ ሊፈካ አይቻለውም። የሰው ልጅ ድርጊትም በውስጡ ካለው ከድብቁ የአስተሳስብ ዘር የሚፈጠር ፍሬ ነው። ድርጊቶቻችን ሁሉ የአስተሳሰቦቻችን ውጤቶች ናቸው፤ ሃዘን እና ደስታም ፍሬዎቹ።

ስለዚህ የሰው ልጅ ከራሱ የአስተሳሰብ እርሻ፤ ጣፋጩን እና መራራ የኑሮ ፍሬዎቹን ይለቅማል።

119 views10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 07:15:58 https://t.me/seccessb
121 views04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 07:07:39 የጨረቃ ብርሃን!

“ሁሉም ሰው ቀኑ ለነጋለት ሰው ብርሃንን ለመጨመር ጸሐይ የመሆን ፍላጎት አለው፡፡ ነገር ግን ቀኑ ለጨለመበት ሰው ብቸኛ ብርሃንን ለመስጠት ጨረቃ ለመሆን ለምን አንሞክርም?” - ካልታወቀ ምንጭ

ወዳጆቻችሁ ኑሮ ሲከብዳቸው፣ በሰሩት ስህተት መዘዝ ውስጥ ራሳቸውን ሲያገኙት፣ ቀኑ ሲመሽባቸውና አስጋሪ የሕይወት ምእራፍ ውስጥ ሲገቡ፣ ያን ጊዜ ነው የጨለማውን ጊዜ ብርሃን የሚፈልጉት፡፡ ያን ጊዜ ነው የጨለማው ወቅት እስከሚያልፍ እንደጨረቃ የሚያበራላቸው ሰው የሚፈልጉት፡፡

በጥሩና ብሩህ በነበረው ቀናቸው ጊዜ የነበራቸውን ብርሃን ለማዳመቅ እንደ ጸሐይ አካባቢያቸው እንደነበራችሁ ሁሉ፣ በጨለማውና በጭጋጋማው ወቅትም ልክ እንደ ጨረቃ ከእነሱ አትራቁ፡፡

ዛሬ የቤት ስራ ልስጣችሁ! በችግርና ግራ በመጋባት ውስጥ ያለውን ወዳጃችሁን አስታውሱ!

መልካም ቀን
127 views04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 13:59:45
ወንበር የተፈጠረው ሰዎችን ለማስቀመጥ ነው! ለማስተኛት ይሆናል ? አዎ ይሆናል ነገር ግን አይመችም፤ ህይወትም እንደዚ ነው ያለ አላማ መኖር ይቻላል ነገር ግን አይመችም!

አንተስ/አንቺስ የተፈጠራችሁበት የህይወት አላማ ምንድን ?
589 views10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 23:35:01
268 views20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 07:43:16 በህይወታችን የምንፈልገውን ነገር ለማግኘት ጥረት ስናደርግ ችግሮችን ሊገጥመን ይችላል።

ሆኖም ፈተናዎችን መጥላት ሳይሆን ፊት ለፊት መጋፈጥ ጀግንነት ነው።

ፈተናዎች ተመጣጣኝ የሆኑ ብሎም የተሻሉ መልካም እድሎችን ይዘው እንደሚመጡ ስናምን ተስፋ መቁረጥ የሚባል ነገር ድራሹ ይጠፋል።


መልካሙን ሁሉ ተመኘን!
355 views04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 07:21:33 በየቀኑ ምግብ ካልተመገብን ስጋዊ አካላችን ይራባል ጨጓራችን አሲድ ይረጫል፤ ልክ እንደዛው አዕምሯችንም ካልተመገበ ይራብና መርዝ መርጨት ይጀምራል።

ዳዊት ድሪምስ ድንቅ የሆነ የ2 ወር የአዕምሮ ምግብ ሊሰጠን ተዘጋጅቷል፣ ዝግጁ ናችሁ?






መልካም ቀን
328 views04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ