Get Mystery Box with random crypto!

Biblical Teachings

የቴሌግራም ቻናል አርማ hesedd — Biblical Teachings B
የቴሌግራም ቻናል አርማ hesedd — Biblical Teachings
የሰርጥ አድራሻ: @hesedd
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 939
የሰርጥ መግለጫ

አላማችን በእውነተኛው የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የተሞላንና የክርስቶስን ኢየሱስን ዳግም ምፅአት በመናፈቅ የሚኖር ትውልድን ማፍራት ነው!!
ማራናታ!! ማራናታ!! ማራናታ!!

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-06 11:46:49 የመንፈስ ቅዱስ ወደ ምድር መምጣት ከአብና ወልድ መምጣትና መገለጥ አሳንሶ መመልከት ከእርሱ ጋር የሚኖረንን ህያው ህብረት በእጅጉ የሚጎዳ ከእርሱ ልናገኝ የምንችለውንም የበዛ በረከት የሚገድብ ነው !! ዮሐ 1:33


Join Us



@Hesedd

@Hesedd @Hesedd

@Hesedd
164 views08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 11:51:55 ለመንፈስ ቅዱስ ቅርብ መሆን ሀሳቡንና የልቡን ስሜት መረዳት ነው !!
228 views08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 07:08:42 ሰይጣን ካስፈራራው ይልቅ የሸወደው ይበልጣልና ሰይጣን ሊሸነግል በማይችልበት የወንድማማች መዋደድ መሰረት ላይ ህይወታችንን እንገንባ !!


" መልካም ቀን "
280 views04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 10:17:47 የአዲስ ኪዳን መፅሀፍቶች የተፃፉበት
ጊዜ










ማቴዎስ፦በ70-80 ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!

ማርቆስ፦በ55-60ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!

ሉቃስ፦በ65-70ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!

ዮሐንስ ወንጌል፦በ70-90ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!

ሐዋርያት ሥራ፦በ60-65ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!

ሮሜ፦በ55ዓ.ም ተጽፏል!!

1ቆሮንቶስ፦በ54ዓ.ም ተጽፏል!!

2ቆሮንቶስ፦በ56ዓ.ም ተጽፏል!!

ገላትያ፦በ48-49ዓ.ም/በ52-56ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!

ኤፌሶን፦በ60-61ዓ.ም መካከል ተጽፏም!!

ፊልጵስዮስ፦በ60-61ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!

ቆላስያስ፦በ60-61ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!

1ተሰሎንቄ፦በ50ዓ.ም ተጽፏል!!

2ተሰሎንቄ፦በ51ዓ.ም ተጽፏል!!

1ጢሞትዮስ፦በ64-65ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!

2ጢሞትዮስ፦በ65-66ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!

ቲቶ፦በ62-64ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!

ፊልሞና፦በ60-61ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!

ዕብራውያን፦በ60-70ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!

1ጴጥሮስ፦በ64ዓ.ም ተጽፏል!!

2ጴጥሮስ፦በ65ዓ.ም ተጽፏል!!

1ዮሐንስ፦በ90-100ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!

2ዮሐንስ፦በ90-100ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!

3ዮሐንስ፦በ90-100ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!

ያዕቆብ፦በ50ዓ.ም ተጽፏል!!

ይሁዳ፦በ70-75ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!

የዮሐንስ ራዕይ፦በ90-100ዓ.ም መካከል ተጽፏል!!

@Hessed
415 views07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 13:00:01 እግዚአብሔር ለፊተኛው አዳም ሔዋንን ለኋለኛው አዳም ግን መንፈሱን ረዳት አድርጎ ሰጥቷል ...

ፈቃዱን ለሚሰጥ ሁሉ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ በኩል እርዳታውን ሊሰጥ ይወዳል !!
557 views10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 14:03:50 እግዚአብሔር ለፊተኛው አዳም ሄዋንን ለኃለኛው ደግሞ መንፈስ ቅዱስን ረዳት አድርጎ ሰጥቷል !!

"Happy Day of Pentecost "
621 views11:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-11 15:56:48 ስለ ህልም ምን አይነት
አመለካከት አለዎት ??

የእኔን አመለካከት እነሆ!!

ህልም ሰዎች ተኝተው በእንቅልፍ ላይ በሚሆኑበት ጊዜ በአእምሮአቸው ላይ የሚከፈትና ሊያስታውሱት በሚችል ሁኔታ የሚገለጥ ልዩ አለም ነው።

ሶስቱ የህልም ምንጮች

1. እግዚአብሔር

እግዚአብሔር አንዱ የህልም ምንጭና ለራሱም የመናገሪያ መንገድ ይሆንለት ዘንድ ህልምን የፈጠረ አምላክ ነው።

ህልምን ከእግዚአብሔር አንፃር ስንመለከተው በመለኮት ዘንድ ለእኛ የታሰበን የትኛውንም ሀሳብ መግለጫ ሆኖ እናገኘዋለን ይህም ሀሳብ ማፅናናት
ምክር ፣ምሪት፣ ተግሳፅ፣ምስጢር ሊሆን ይቻላል።

" እግዚአብሔር በአንድ መንገድ በሌላም ይናገራል፤ሰው ግን አያስተውለውም።
በሕልም፥ በሌሊት ራእይ፥ አፍላ እንቅልፍ በሰዎች ላይ ሲወድቅ፥ በአልጋ ላይ ተኝተው ሳሉ " ኢዮብ 33:14 - 15


2. ሰይጣን

ሰይጣን ሁለተኛው የህልም ምንጭ ነው። ከሰይጣን የሆኑ ህልሞች ግባቸው ሞትና ውርደትን በሰዎች ላይ ማምጣት ሲሆን ከሰይጣን የሆኑ ህልሞች ሰይጣን ለእኛ የሚያስባቸውን ክፉ ሀሳቦች የሚገለጥባቸው ልዩ መንገዶቹ ናቸው።

" እናንተ ግን ለባቢሎን ንጉሥ አትገዙም የሚሉአችሁን ነቢያቶቻችሁንና ምዋርተኞቻችሁን፥ ሕልም አላሚዎቻችሁንና ቃላተኞቻችሁን መተተኞቻችሁንም አትስሙ፤" ኤር 27:9

3. ገዢ የሆኑ የግል ሀሳቦቻችን

እነዚህ ገዢ ሀሳቦች በቀን ተቀን ውሎ አዳራችን የምሰራቸው ስራዎች የምናወራቸው ሀሳቦቻችን ሲሆኑ ከላይ ከተጠቀሱት ሁለቱም ምንጮች ውጪ የህልማችን ምንጭ ሊሆኑ ይችላሉ።

" ሕልም በሥራ ብዛት ይታያል፤ እንዲሁም የሰነፍ ድምፅ በቃሉ ብዛት ይሰማል። "
(መጽሐፈ መክብብ 5:3)

እንዴት ከጨለማው የሚወረወሩ
ህልሞችን ለማቆም እንስራ

1. ለእግዚአብሔር የሚገዛ ንፁህ ህይወትን እናዳብር!!



2. የጠላትን ስራ:- በፆምና በፀሎት እንዲሁም በሀሳብና በተግባር በመቃወም!!



መልካም ቆይታ

Join Us on the Link Below


@Hesedd
@Hesedd

@Hesedd

1.5K views12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-16 13:26:59 አእምሮን ማደስ

ይህን ሀሳብ ሳነሳ አንድ በልጅነቴ የሰማውት ውሀ የጠማት ወፍ ታሪክ ትዝ አለኝ ። ወፏ በጥም ተቃጥላ ውሀ እየፈለገች ሳለ መጠኑ ከፍ ባለ እቃ ውስጥ ጥቂት ውሀ ታገኛለች ነገር ግን የምትደርስበት አይደለምና በጥም ከመሞቷ በፊት በቀራት አቅምና ጊዜ ጠጠሮችን በእቃው ውስጥ በመጨመር ይህንኑም ነገር የውሀው መጠን ጨምሮ ለመጠጣት ቅርብ እስኪሆን ድረስ ባላት አቅምና ጊዜ የጊዜውን ወሳኝ ስራ በመከወን ጥሟን ቆርጣ ለሞት የቀረበ ህይወቷን አትርፋለች ። የመንፈስ ቅዱስ አብርሆት ፣ የእግዚአብሔር ቃል ፣ የቅዱሳን ህብረት ሁሉና የመሳሰሉት የማይገባን እውቀትና ልምምድ ከውስጣችን በማስወጣት አእምሮአችንን እንድናድስ ከእግዚአብሔር የተሰጠን አቅም ቢሆንም ለሰይጣን ክስና ለቀኑ ክፋት ጊዜን ሰጥተን ማገልገል ብንችል እንኳ ( ባልታደሰ አእምሮ ማገልገል የተለመደ እየሆነ ነውና) የምናድሰው አእምሮና ህይወት ግን አይኖርም እንደ ብልኋ ወፍ የተሰጠንን አቅምመልእክቴ መልካሙ ፍሬ እንዲያፈራ በማነፅ ክፉውን ደግሞ ከስሩ በመንቀል እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚያስብና የሚኖር አዕምሮን እንጎናፀፍ ነው።


መልካም የድል ቀን ይሁንልዎ


@Hesedd

@Hesedd

@Hesedd

@Hesedd
1.1K views10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-15 20:51:38 Channel photo updated
17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ