Get Mystery Box with random crypto!

እውነቱ ይሄ ነው! ' የኦሮመ ነፃነት ሰራዊት(ABO-OLA/WBO)ጠበቀን ሌብነት ዘረኝነት ዝ | Heni Z Man (Qoricha Buda)

እውነቱ ይሄ ነው!

" የኦሮመ ነፃነት ሰራዊት(ABO-OLA/WBO)ጠበቀን ሌብነት ዘረኝነት ዝርፊያን አጠፋልን እንጂ አልገደለንም:: የሚገድለን የሚዘርፈን መንግስት ነው።"

ይላሉ በወለጋ ወሎዬዎች::እስኪ በገለልተኛ አካል ይጣራ! መንግስት የህዝቡን ነፍስ ለፖለቲካ ሴራ እየተጠቀመ ነው::
ስሟቸው!

በወለጋ የሚኖሩ አማራዎች የሰጡት ምስክርነት ነው!