Get Mystery Box with random crypto!

Alert! By Aliwo Ismail #ወሎ #ከሚሴ በሸኔ ስም ሕዝባችንን መግደል፣ መውረር፣ ማሰር | Heni Z Man (Qoricha Buda)

Alert! By Aliwo Ismail
#ወሎ #ከሚሴ
በሸኔ ስም ሕዝባችንን መግደል፣ መውረር፣ ማሰር እና ማሳሰር የለመደው ሃይል በዞናችን መዲና ከሚሴ እና በተለያዩ ቦታዎች የፊታችን ጁመዓ በሰልፍ ስም ረብሽ ለማንሳት ዝግጅት እያደረጉ መሆኑ ተጨባጭ መረጃ ደርሶኛል ።
ዓላማው ረብሻ ቀስቅሶ ሽኔ ረብሻ ቀሰቀሰ በማለት ሕዝቡን ማስመታት በዞኑ ላይ ወረራ ለማድረግ የታቀደ ስለሆነ የዞናችን ሕዝብ ከወዲህ ነግሮችን በአይነቁራኛ እንደተከታተሉ ማሳሰብን እወዳለሁ ።