Get Mystery Box with random crypto!

መንግስት ለምንድነው ግፎችና ግድያዎች በአለም አቀፍ ገለልተኛ አካላት እንዲጣራ የማይፈልገው? መል | Heni Z Man (Qoricha Buda)

መንግስት ለምንድነው ግፎችና ግድያዎች በአለም አቀፍ ገለልተኛ አካላት እንዲጣራ የማይፈልገው?

መልሱ ግልፅ ነው። ከእያንዳንዱ ግፍ ጀርባ የማፊያው ብልፅግና የመንግስት እጅ ስላለ ነው።
አዎ በንፁሀን ግድያ እጁ የጨቀየው ማን ሊሆን እንደሚችል የታወቀ ነው #ወለጋ አራቱንም አመት ሰላም አላገኘም ንፁሀን ኦሮሞዎች እየረገፉ እዚህ ደርሷል።

አዎ በተባበሩት መንግስታት UN የሚመራ ገለልተኛ አጣሪ ኮሚሽን እንዲገባ ሁሉም በዘመቻው ይሳተፍ?!