Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ  ምክር ቤት  ከዘጠኝ ባንኮች ጋር ስምምነት አደረገ። ... ሀ | Harun Media - ሀሩን ሚዲያ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ  ምክር ቤት  ከዘጠኝ ባንኮች ጋር ስምምነት አደረገ።
...
ሀሩን ሚዲያ፥ ሚያዚያ 18/15
...
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ የ2015(1444) የሀጅ መስተንግዶውን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለመፈጸም ምክር ቤቱ ከዘጠኝ ባንኮች ጋር የውል  ሰምምነት አድርጓል።

ጠቅላይ  ምክር ቤት   ውል የፈጸመባቸው ባንኮች፦

1.ዘምዘም ባንክ
2.ሂጅራ ባንክ
3.ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
4.ኦሮምያ ህብረት ሥራ ባንክ
5.ዳሽን ባንክ
6.ኦሮምያ ባንክ
7..አዋሽ ባንክ
8.አቢሲንያ ባንክ
9.ወጋገን ባንክ  ሲሆኑ ሁጃጆች ጠቅላይ  ምክር ቤቱ ከየትኛውም ባንክ የተለየ ስምምነት ያላደረገ መሆኑን ተገንዝበው  በተመሳሳይ  ዉል ከፈጸመባቸዉ  በአቅራቢያቸው  ከሚገኙት ባንኮች ግልጋሎት ማግኘት እንደሚችሉ አሳውቋል።
...
መረጃው የኢ/እስ/ጉ/ጠ/ም/ቤት ነው።

ሀሩን ሚዲያ
___________
በቴሌግራም፥ https://t.me/harunmedia
በዩቲዩብ ፥ http://bit.ly/3MXs17j