Get Mystery Box with random crypto!

በሀላባ ዞን መቀመጫ ሀላባ ቁሊቶ ከተማ በዛሬው እለት ደማቅ የኢፍጣር ፕሮግራም ተካሔደ ... ሀሩን | Harun Media - ሀሩን ሚዲያ

በሀላባ ዞን መቀመጫ ሀላባ ቁሊቶ ከተማ በዛሬው እለት ደማቅ የኢፍጣር ፕሮግራም ተካሔደ
...
ሀሩን ሚዲያ፥ ሚያዝያ 9/2015
...
በሀላባ ዞን መቀመጫ ሀላባ ቁሊቶ ከተማ በዛሬው እለት ደማቅ የኢፍጣር ፕሮግራም ተካሔደ። ለሶስተኛ አመት በተካሔደው በዚህ ፕሮግራም ላይ በርካታ የከተማው ነዋሪዎችና ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተውበታል።
...
ሀሩን ሚዲያ