Get Mystery Box with random crypto!

አማራ ባንክ ከኢማን ኢስላማዊ ማህበር ጋር በመተባበር በደብረ ብርሃን ለተፈናቀሉ ወገኖች የአስቤዛ | Harun Media - ሀሩን ሚዲያ

አማራ ባንክ ከኢማን ኢስላማዊ ማህበር ጋር በመተባበር በደብረ ብርሃን ለተፈናቀሉ ወገኖች የአስቤዛ ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ
...
ሀሩን ሚዲያ፥ ሚያዝያ 11/2015
...
ከብሔራዊ ባንክ ፍቃድ አግኝቶ በቅርቡ ስራ የጀመረው አማራ ባንክ ከኢማን ኢስላማዊ ማህበር ጋር በመተባበር በደብረ ብርሃን ለተፈናቀሉ ወገኖች የአስቤዛ ድጋፍ ማድረጉን ገልጿል። ባንኩ በማኅበራዊ ድጋፍ መስክ የበኩሉን አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑን ከማኅበራዊ ሚዲያ መገኛዎቹ ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል።
..
አማራ ባንክ
...
ሀሩን ሚዲያ
___________
በቴሌግራም፥ https://t.me/harunmedia
በዩቲዩብ ፥ http://bit.ly/3MXs17j