Get Mystery Box with random crypto!

በትግራይ ክልል ርዕሰ መዲና በሆነችው መቀሌ ከተማ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ተከናወነ ... ሀሩን | Harun Media - ሀሩን ሚዲያ

በትግራይ ክልል ርዕሰ መዲና በሆነችው መቀሌ ከተማ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ተከናወነ
...
ሀሩን ሚዲያ፥ ሚያዝያ 9/2015
..
በትግራይ ክልል ርዕሰ መዲና በሆነችው መቀሌ ከተማ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ተከናወነ። በዛሬው እለት በተከናወነው የኢፍጣር ፕሮግራም ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ የክልሉ መጅሊስ አመራሮች እንዲሁም የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት ታድመዋል።
...
ሀሩን ሚዲያ