Get Mystery Box with random crypto!

Harmeejobs.com — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ harmeejobs — Harmeejobs.com H
የቴሌግራም ቻናል አርማ harmeejobs — Harmeejobs.com
የሰርጥ አድራሻ: @harmeejobs
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 298.59K (መረጃው እስከ 08.10.2026)
የተፈጠረው፦ 2019
የመጨረሻ ልጥፍ፦
ተመሳሳይ ቻናሎች ዜና
የሰርጥ መግለጫ

All JOBS IN ONE PLACE. የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ 👉 @harmeejob or @hiwotx 👌በየቀኑ የሚወጡ አዳዲስ የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን! Website: www.harmeejobs.com

የቻናል ስታትስቲክስ
የተሳትፎ መጠን
14.5%
እይታዎች / ልጥፍ
43 285
ምላሾች / ልጥፍ
63.6
ልጥፎች / ቀን
2.8

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

17 jaan 2024
Picture 1 from harmeejobs at 2024_01_17
ማስታወቂያ

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር - ኢትዮጵያ / Ministry of Labor and Skills- Ethiopia


ተስጥዖን የለየ የስልጠና እና የፋይናንስ ድጋፍ ለሥራ ፈላጊዎች…

የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዜጎችን በዘላቂነት በሃገር ውስጥ እና በውጪ የስራ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ ቴክኖሎጂን አልምቶ ሰፊ የሪፎርም ስራዎችን እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል። በዚህም መሰረት የሚኒስትር መስሪያቤቱ አልምቶ ተግባራዊ እያደረገ በሚገኘው በኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ባሳለፍናቸው ጥቂት ወራቶች ብቻ በሃገር ውስጥ እና በውጪ የሥራ ዕድል ለመጠቀም የተመዘገቡ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ዜጎች ደርሰዋል።

በመሆኑም በስርዓቱ ከተመዘገቡ ዜጎች ከ190,000 በላይ የሰለጠኑ እና በከፊል የሰለጠኑ ዜጎች ወደ ተለያዩ ሃገራት ለሥራ ማሰማራት ተችሏል።

በቀጣይም በሃገር ለመሰማራት ፍላጎት ያላችሁ ሥራ ፈላጊዎች በምትኖሩበት አካባቢ፣ ባላችሁ የዕውቀት፣ የክህሎት ደረጃ እንዲሁም ተስጥዖ በግል እና በቡድን በመደራጀት የሥራ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስርዓቱ ላይ ስትመዘገቡ ባስገባችሁት ስልክ SMS መልዕክት የደረሳችሁ ሲሆን መረጃዎቻችሁን በዚህ አድራሻ በትክክል በማስገባት የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ሚኒስትር መስሪያ ቤታችን ጥሪ ያቀርባል።

መመዝገብያ ሊንኩን ከስር ተጭነው ይመልከቱ
https://ethioworks.com/ministry-of-labor-and-social-affairs-job-vacancy/

ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች
በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት
=>See Detail:- https://ethioworks.com

Telegram:- https://t.me/ethioworks1

Share and Support your friend /እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት
62.0K views13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ Harmeejobs.com በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

Harmeejobs.com (@harmeejobs) በ Telegram Store ካታሎግ ውስጥ የተዘረዘረ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ ያለው «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» አዝራር ቻናሉን በቴሌግራም በኩል ይከፍታል።
በዚህ ገጽ ላይ «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» ይጫኑ ወይም በቴሌግራም @harmeejobs ብለው ይፈልጉ። ቻናሉን አሁንም መቀላቀል ይቻል እንደሆነ ቴሌግራም ራሱ ያሳያል።
የ Telegram Store ካታሎግ ለዚህ ገጽና ሊንክ ክፍያ አይጠይቅም። ቻናሉ ነፃ መሆኑን የሚወስነው በቴሌግራም ላይ ባለቤቱ ነው።
በካታሎጉ ውስጥ ለ Harmeejobs.com 298.59K ተመዝጋቢዎች ተመዝግበዋል (መረጃው እስከ 08.10.2026)። የአሁኑ ቁጥር በቴሌግራም ይታያል።
በካታሎጉ ውስጥ የ Harmeejobs.com ቋንቋ አማርኛ ተብሎ ተመዝግቧል።
አዎ፣ ተመሳሳይ ቻናሎች በዚህ ገጽ ከታች ተዘርዝረዋል።
ይህ ገጽ ስለ Harmeejobs.com የካታሎግ መረጃና የቻናሉን ሊንክ ያሳያል። ልጥፎቹ ራሳቸው በቴሌግራም ይነበባሉ። «የቻናል ስታትስቲክስ» ክፍል የቅርብ ጊዜ ልጥፎችን አሃዞች ያሳያል።
Harmeejobs.com avatar
Harmeejobs.com @harmeejobs
በቴሌግራም ይክፈቱ