ማስታወቂያ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር - ኢትዮጵያ / Ministry of Labor and Skills | Harmeejobs.com

Picture 1 from harmeejobs at 2024_01_17
ማስታወቂያ

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር - ኢትዮጵያ / Ministry of Labor and Skills- Ethiopia


ተስጥዖን የለየ የስልጠና እና የፋይናንስ ድጋፍ ለሥራ ፈላጊዎች…

የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዜጎችን በዘላቂነት በሃገር ውስጥ እና በውጪ የስራ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ ቴክኖሎጂን አልምቶ ሰፊ የሪፎርም ስራዎችን እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል። በዚህም መሰረት የሚኒስትር መስሪያቤቱ አልምቶ ተግባራዊ እያደረገ በሚገኘው በኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ባሳለፍናቸው ጥቂት ወራቶች ብቻ በሃገር ውስጥ እና በውጪ የሥራ ዕድል ለመጠቀም የተመዘገቡ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ዜጎች ደርሰዋል።

በመሆኑም በስርዓቱ ከተመዘገቡ ዜጎች ከ190,000 በላይ የሰለጠኑ እና በከፊል የሰለጠኑ ዜጎች ወደ ተለያዩ ሃገራት ለሥራ ማሰማራት ተችሏል።

በቀጣይም በሃገር ለመሰማራት ፍላጎት ያላችሁ ሥራ ፈላጊዎች በምትኖሩበት አካባቢ፣ ባላችሁ የዕውቀት፣ የክህሎት ደረጃ እንዲሁም ተስጥዖ በግል እና በቡድን በመደራጀት የሥራ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስርዓቱ ላይ ስትመዘገቡ ባስገባችሁት ስልክ SMS መልዕክት የደረሳችሁ ሲሆን መረጃዎቻችሁን በዚህ አድራሻ በትክክል በማስገባት የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ሚኒስትር መስሪያ ቤታችን ጥሪ ያቀርባል።

መመዝገብያ ሊንኩን ከስር ተጭነው ይመልከቱ
https://ethioworks.com/ministry-of-labor-and-social-affairs-job-vacancy/

ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች
በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት
=>See Detail:- https://ethioworks.com

Telegram:- https://t.me/ethioworks1

Share and Support your friend /እባክዎ ለወዳጅዎ ያጋሩት
Harmeejobs.com

Harmeejobs.com

@harmeejobs
297.71K ተመዝጋቢዎች
ዜና ምድብ
All JOBS IN ONE PLACE. የስራ ማስታወቂያ ወደ እኛ ለመላክ 👉 @harmeejob or @hiwotx 👌በየቀኑ የሚወጡ አዳዲስ የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘ...