Get Mystery Box with random crypto!

#ቀደምቶች_ለ_አላህ_የነበራቸው_ፍራቻ #ክፍል_2 አንድ ሰው አንዲትን ሴት ወደዳት እሷም ወደደች | ʜᴀʟᴀʟ ꜰᴏɴǫᴀᴀ || ሀላል ፎንቃ

#ቀደምቶች_ለ_አላህ_የነበራቸው_ፍራቻ

#ክፍል_2
አንድ ሰው አንዲትን ሴት ወደዳት እሷም ወደደችው ከዚያም በሆነ ቦታ ተገናኙ
ይህችም ሴት ይህን ሰው ከ ነፍሱ አባበለችው( ፈለገችው) እሱም አጀሌ(የመሞቻ ቀኔ) በእጄ አይደለም ያንቺም አጀል በእጅሽ አይደለም ምናልባት ጊዚያችን ቀርቦ አመፀኞች ሆነን አላህን ልንገናኝ እንችላለን አላት
እሷም እውነት ብለሃል አለችው
ከዚያም ወደ አላህ በፀፀት ተመለሱ ሁኔታቸውም ያማረ ሆነላቸው በኋላ ላይም ከእሱ ጋር ትዳር መሰረተች!


(ምንጭ፦
روضة المحبين ونزهة المشتاقين
ابن القيم الجوزية
አንድን ነገር ለአላህ ብሎ የተወ አላህም ለእሱ የተሻለውን ነገር ይለግሰዋል!
ይ ላ ሉን share
┏━ ━━━━ ━┓
       @Halal_Fonqaa
┗━ ━━━━ ━┛