Get Mystery Box with random crypto!

•°•☞የማላቀው ባሌ☜•°• {በነኢማ ኸድር} ክፍል ➌ እኔም የሁቢ አባትም ዱብዳ የሆነብን ያ አስ | ʜᴀʟᴀʟ ꜰᴏɴǫᴀᴀ || ሀላል ፎንቃ

•°•☞የማላቀው ባሌ☜•°• {በነኢማ ኸድር} ክፍል ➌ እኔም የሁቢ አባትም ዱብዳ የሆነብን ያ አስቀያሚው አሁን ግን ውብ የሆነልንን ቀን አሻግሬ ማሰብ ጀመርኩ ድንገት ሁቢ ከሀሳብ በሀር አስወጣችኝ እንጂማ ብዙ እርቄ ሄጄ ነበር ሁላችንም ተነስተን የፈጅርን(የንጋትን)ሰላት ከሰገድን ብሀላ ሁቢና አባቷ ወደ መኝታ ክፍል ገብተው እንቅልፋቸውን ቀጠሉ ሴት ስትሆን ብዙ ሀላፊነት አለብህ እናም የቤት እመቤትነትና…