Get Mystery Box with random crypto!

ሀዲያ ሆሳዕና

የቴሌግራም ቻናል አርማ hadiya_hossana_fc_fans_page — ሀዲያ ሆሳዕና
የቴሌግራም ቻናል አርማ hadiya_hossana_fc_fans_page — ሀዲያ ሆሳዕና
የሰርጥ አድራሻ: @hadiya_hossana_fc_fans_page
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 469
የሰርጥ መግለጫ

ሀዲያ ሆሳዕና !
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
______________
ለማስታወቂያ እና አስተያየት
@mesfin_admasu
2015 ዓ.ም | ሀዳያ ሆሳዕና

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-04 09:03:34
የአል ሂላል ጥያቄ ውድቅ ሆኑዋል...

ኢትዮጵያ ውስጥ ጦርነት ስላለ ባህርዳር መጫወታችን ቀርቶ በሌላ ሀገር ልንጫወት ይገባል ብለው ለካፍ ጥያቄ አቅርበው የነበሩት ኣልሂላሎች ጥያቄያቸው ውድቅ ሆኑዋል። እዛው ተጫወቱ ተብለዋል። ይህን መልስ ያገኙት ሂላሎች .. የፊታችን ሀሙስ ባህርዳር ሊደርሱ ቀን ቆርጠዋል። ጨዋታው በባህርዳር እንደሚካሄድም ተረጋግጧል።[ኤርሚያስ በላይነህ]
186 views06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 22:19:15
ባለፉት ዓመታት ሃዲያ ሆሳዕና እግር ኳሰ ክለብ በዓመት ከመቶ ሚሊዮን ብር በላይ ውጪ አውቷል። "ስንት ሚሊዮን ብር ገቢ አስገብቷል?" ካላቹኝ ከአስር ሚሊዮን ብር በታች የሚል ነው መልሴ። ምክንያቱም በይፋ የሚታወቀው ገቢው ከ DSTV የሚያገኘው ብቻ ነው። ከእስቴዲየም አልያም ከደጋፊው የሚሰበስበው ገንዘብ የለውም። "ለምን?" ካላቹኝ እንደሚታወቀው ከእስቴዲየም ገቢ እንዳያገኘ ውድድሩ የሚካሄደው በተመረጡ ሜዳዎች ብቻ ነው። ደጋፊን የገቢ ምንጩ እንዳያደረግ ደግሞ በመጀመሪያ የተዘረጋ አንዳችም ሲስተም አልነበረም።

በቅርቡ የተቋቋመው የደጋፊ ማህበር የክለቡን ደጋፊዎች የእረጅም ጊዜ ጥያቄን የመለሰ ስራ ሰርቷል። ሃዲያ ሆሳዕና በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መሳተፍ ከጀመረበት 2008 ዓ/ም ጀምሮ እኔ በግሌ እስከማውቀው ደጋፊውን የሚመጥን፣ ጥራቱን የጠበቀና ክለቡንም የሚገልፅ መልያ ለደጋፊ ቀርቦ አያውቅም። አዲስ የተቋቋመው ማህበር ከሃገር በቀሉ የትጥቅ አማራች ከሆነው "ጎፈሬ" ጋር የአንድ ዓመት ውል በተፈራረመበት በአጭር ጊዜ ውስጥ መልያዎችን በማሳተም ለገቢያ አቅርቧል።

ይህ ጅማሮ የሚበረታታ ነው። ይበል የሚያሰኝም ጭምር። ምከንያቱም በቀጣይ ሌሎች ስራዎችን እየሰራቹ ደጋፊዎችን ወደ ገንዘብ በመቀየር ከመንግስት ካዝና የሚወጣውን በጀት በመቀነስ ለልማት እንዲውል የእናተ እግዛ ያስፈልጋልና በርቱልን ለማልት እውደሃለሁ!

ደጋፊዎችም የምትወዱትን ክለብ መልያ በመግዛት ከሞራል በለፈ በገንዘባችሁ ደግፉ!
@tariku_abera
209 views19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 22:03:49 https://t.me/hadiya_Hossana_fc_fans_page
196 views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ