የአል ሂላል ጥያቄ ውድቅ ሆኑዋል... ኢትዮጵያ ውስጥ ጦርነት ስላለ ባህርዳር መጫወታችን ቀርቶ በሌላ ሀገር ልንጫወት ይገባል ብለው ለካፍ ጥያቄ አቅርበው የነበሩት ኣልሂላሎች ጥያቄያቸው ውድቅ ሆኑዋል። እዛው ተጫወቱ ተብለዋል። ይህን መልስ ያገኙት ሂላሎች .. የፊታችን ሀሙስ ባህርዳር ሊደርሱ ቀን ቆርጠዋል። ጨዋታው በባህርዳር እንደሚካሄድም ተረጋግጧል።[ኤርሚያስ በላይነህ] 186 views06:03